Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ 20/05/2018 ዓ/ም በግልጽና በሀራጅ ጨረታ በኦክሽን ኢትዮጵያ (auction Ethiopia) መተግበሪያ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

የአዋሽ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ 20/05/2018 ዓ/ም በግልጽና በሀራጅ ጨረታ በኦክሽን ኢትዮጵያ (auction Ethiopia) መተግበሪያ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 23, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሀራጅ ማስታወቂያ በአፈ ከሳሽ፡- ኪዳኔ ማርያም ገሰሰና ልጆች ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር እና በአፈ ተከሳሽ፡- አቶ ሳሙኤል ብርሃኔ መካከል ስላለዉ የአፈጻጸም ክስ ክርክር

የኮምቦልቻ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ  ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅ/ስራ ዩኒየን በያዝነው 2018/19 ምርት ዘመን ከሃዋሳ ማእከል የበልግና መኸር የአፈር ማዳበሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች

ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅ/ስራ ዩኒየን በያዝነው 2018/19 ምርት ዘመን ከሃዋሳ ማእከል የበልግና መኸር የአፈር ማዳበሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 23, 2026) የመጀመሪያ ሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ አገልገሎት ግዴታውን ካልተወጣ ደንበኛ በአዋጅ ቁጥር 103/1990 መሰረት የተረከባቸውንና ከዚህ በታች በዝርዝር የተገስጹትን የዳቦ መጋገሪያ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪዎችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ministry of Finance: Procurement of Tyre

Government (Jun 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/5c6fc4a5-0392-4221-81b6-fda2a0e84f4a/open Lot Information

Ethiopian Coffee and Tea Authority: Procurement of Agricultural Inputs

Government (Jun 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/83f79ef3-52b0-470c-ac74-2b32d63e5c95/open Lot Information

South West Ethiopia People Regional State Transport and Road Development Bureau is Looking for a Qualified Local Contractor to Build a Public Bus Terminal Station in Teppi Town (Sheka Zone).

የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የሥራና የአደጋ መከላከያ አልባሳት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ብ.ግ./ኢ.ኢ.ኮ/08/2018 የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የሥራና የአደጋ መከላከያ አልባሳት በግልጽ ጨረታ

Adama Water Supply and Sewerage Service Enterprise (AWSSSE) Invites Bids for Two Distinct Lots: Lot-1 Involves Solar Energy System Construction Work, and Lot-2 Involves the Sale of Obsolete Materials, Including Old Cars.

ኤድና ፋውንዴሽን ከታህሳስ 30/2017 ዓ.ም. እስከ ሰኔ 30/2018 ዓ.ም ፕሮጀክት እና የዋናው ቢሮ ሃሳብ እና ተያያዥ አፈፃፀሞች ማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 11, 2026) የኦዲት ስራ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ኤድና ፋውንዴሽን ከታህሳስ 30/2017 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30/2018 ዓ.ም ፕሮጀክት

The Somali Regional State Skills & Job Creation Bureau is Inviting Bids for the Construction of Kebribayah TVET College.

Addis Zemen (Jun 11, 2026) INVITATION TO BID Somali Regional State Skills & Job Creation Bureau is inviting interested bidders

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ለኩ ጠቅላላ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት ሊያሠራ ላቀደው የፋርማሲ ብሎክ ግንባታ ሥራ ሕጋዊ ተጫራቾችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 11, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ለኩ ጠቅላላ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት ሊያሠራ

Ethiopian Electric Power (EEP) is Seeking Expressions of Interest for Consultancy Services to Design and Implement a Leadership Development Program.

Ethiopian Herald (Jun 11, 2026) Ethiopian Electric Power (EEP) Selection of Consultants Request for Expressions of Interest Client: Ethiopia Electric