Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Feb 08, 2026) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል/ማሰልጠኛ ተቋም በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል/ማሰልጠኛ ተቋም ለአንድ አመት ውል

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል/ማሰልጠኛ ተቋም ለአንድ አመት ውል በመግባት የተጣራ ንቅል ስጋ ዋጋ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter(Feb 08, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: በመሆኑም

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ G+ 4 የንግድ ህንፃ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 08, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/018/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሓራጅአወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ

ቡና ባንክ አ.ማ ንብረቶች በግልጽ ሃራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 08, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Sidama Construction Works Corporation Invites Qualified and Registered Accounting or Audit Firms to Submit Proposals for Asset Valuation and US GAAP to IFRS Conversion Services.

የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 03, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ገብረእግዛአብሔር መሀሪ እና የፍ ባለዕዳ ወ/ሮ ሌሊሴ ደገፋ መካከል ስላለው የፍርድ

ሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለገመጦ ጥልቅ ውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ፕሮጀክት ጉድጓድ የማበልጸግ /ፓምፕ ቴስት/ ስራ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 05/2018 ሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለገመጦ ጥልቅ ውሃ

የአብክመ ቤቶች ልማት ድርጅት የአልሙኒየም በር እና መስኮት እና ሌሎች የግንባታ አቅርቦትና ገጠማ ስራዎች ከእነእጅ ዋጋው በዘርፉ ከተሠማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማስገጠም ይፈልጋል

Ministry of Defense: Procurement of Laboratory Equipment

Government (Aug 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/cb8ceb98-e07b-4648-a17c-d4161d1b5630/open Lot Information

የማዕከላዊ አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት በወረዳው ላሉ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውሉ የመኪና መለዋወጫ ዕቃ አቅርቦቶችን  በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Bekur (Aug 03, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የማዕከላዊ አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት በወረዳው ላሉ ተሸከርካሪዎች አገልግሎት የሚውሉ

የድርጅት ቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Aug 03, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ምንታምር አዝመራው፣ ጠበቃ ደምስ ሹመቴ እና በአፈ/ተከሳሽ ሰለሞን አስራት መካከል ስላለው የአፈጻጸም

የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የአዊ/ከፍ/ፍ/ቤትና ፍትህ ቢሮ ግንባታ ለሚሰራው የተለያዩ አቅርቦትና ገጠማ ስራዎች በአማካሪ ድርጅት ሳምፕል አቅርቦ በማስጸደቅ በጥራት ሰርተው የሚያስረክቡ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 02 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ በኮንትራት፣ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2019 በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 02 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት