Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Dec 21, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያግልፅ የጨረታ ቁጥር ቤ/ል/ኮ/ግ/ጨ/007/2018 በቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የክሬን፣ ፎርክሊፍት፣ ሎቤድና ተያያዥ የተሽከርካሪ እና የተሽከርካሪ ማሽነሪ ኪራይ
በቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የክሬን፣ ፎርክሊፍት፣ ሎቤድና ተያያዥ የተሽከርካሪ እና የተሽከርካሪ ማሽነሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 21, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! በድጋሚ የወጣ የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 004/2018 ዓ.ም በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር የኢትዮጵያ ትቅደም ቁ.1 ቅድመ አንደኛና ፤ መካከለኛ ደረጃ ት/ ቤት ሊያስራው ለፈለገው
በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር የኢትዮጵያ ትቅደም ቁ.1 ቅድመ አንደኛና፤ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ሊያስራው ለፈለገው የጥገና ስራ በጥቃቅን እና አነስተኛ በኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ የተደራጁ ሆነው ደረጃቸው አነስተኛ መብቃት እና ከዚያ በላይ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ለማስራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 20, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ጉብሬ ዲስትሪክት 002/2018 መስሪያ ቤታችን በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት መንገዶች ባለስልጣን የጉብሬ ዲስትሪክት መንገዶች ባለስልጣን በስሩ ላሉ ፕሮጀክቶችና ጥገና መስመሮች አገልግሎት የሚውል የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች አይሱዙና ለሰርቪስ እና ነዳጅ መመላለሻ አይሱዙ እና ሻወር ትራክ /ውሃ ቦቲ/ ብቁ ተጫራቾች አወዳድሮ ማጫረት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 20, 2025) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 10/2018 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት የእስክሪን አክሰሰሪዎች በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም፡– ከዚህ በታችየተዘረዘሩትን
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት የእስክሪን አክሰሰሪዎች በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ አ.ማ. ሆለታ የሚገኝ በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen(Nov 17, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ
የባሶና ወራና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ኤሌክትሮኒክስ እና ተዛማጅ እቃዎች እና ባለአንድ ኢንች ኤችዲፒ ቧንቧ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 17, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን
ቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ መኪና ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen(Nov 17, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸዉ ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ
የኢትዮጵያ ናሽናል ዲሴቢሊቲ አክሽን ኔትዎርክ እ.ኤ.አ ከጃንዋሪ እስከ ዲሴምበር 31/2025 ዓ.ም ያለዉን ሂሳብ በዉጭ ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የኦዲት ስራ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ናሽናል ዲሴቢሊቲ አክሽን ኔትዎርክ እ.ኤ.አ
Haramaya University: PROCUREMENT OF BREAD FOR STUDENT SERVICES
Government(Nov 18, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/f77c73d9-203e-4007-ab4c-b174b755ba7f/open Reference
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክቶች ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት ጠጠር (Coarse Aggregate 2mm) እና አሸዋ (River Sand) በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 17, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር EEU/PMO/NCB/07/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክቶች ፖርትፎልዮ
American Jewish Joint Distribution Committee (JDC) Invites Eligible Bidders for the Procurement of Supply, Delivery, Installation, Training, and After-Sales Service of Medical Equipment
2merkato.com(Nov 18, 2025) Invitation to BID American Jewish Joint Distribution Committee (JDC) Tender Title: Supply, Delivery, Installation, Training, and
Hawassa University: Procurement of Painting Work for Fence
Government(Nov 18, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/ac9851e2-2f95-46be-8a08-39303d7455b0/open Reference
በሐረሪ ህዝብ ክልል መንግስት የሃኪም ወረዳ መስተዳድር አላቂ ጽሕፈት መሳሪያዎች፣ ቶነር ፕሪንተር እና የጽዳት እቃዎች፣ Electronics፣ Furniture እንዲሁም የቢሮ ጥገና ዕቃዎች በተመደበው/ በጸደቀው የ2018 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ አውዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 17, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያየግዥ መለያ ቁጥር >ሃ/ወ/መ/006/2018 በሐረሪ ህዝብ ክልል