Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Jan 04, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 20/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የካ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ በ2018 በጀት አመት የ1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ላይ የውሃ መሳቢያ ፓምፕ እና አስፈላጊ የሚባሉ ግብአቶች ጨረታ ማውጣቱ ይታወቃል። ስለሆነም አሸናፊዎች እቃውን
የካ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ የ300ሜትር የከርሰ ምድር ፓምፕ መስመር ዝርጋታን የእቃ አቅርቦትን ጨምሮ ሰርቶ ማስረከብ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅስራ ዩኒየን በያዝነው 2018/9 ምርት ዘመን ከሃዋሳ ማእከል የበልግና መኸር የአፈር ማዳበሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች
ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን ኃ.የተ. በያዝነው 2018/19 ምርት ዘመን ከሃዋሳ ማእከል የበልግና መኸር የአፈር ማዳበሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል
Ethiopian Herald(Jan 03, 2026) INVITATION TO TENDER (Re-Bid) Bid Announcement No. SSNT-T594 Ethiopian Airlines Group intends to conduct a bid for the selection of potential Digital Meter Taxi Service Provider
Ethiopian Airlines Group Intends to Conduct a Bid for the Selection of Potential Digital Meter Taxi Service Provider and Management Company at Addis Ababa Bole International Airport
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College: Procurement of Medicine
Government(Dec 01, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f402d9e4-2597-4859-ab19-404be409418c/open Lot Information
Ethiopian Federal Police: Procurement of ICT Equipment
Government(Dec 01, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/dcada47d-3d56-411b-83e9-bf8526305994/open Reference
በምስራቅ አራጌ ዞን በሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት መፀዳጃ ቤት እና የሴት ተማሪዎች ንፅህና መጠበቂያ /MHM/ ክፍል ግንባታ በግንባታ ዘርፍ ፈቃድ ባላቸው GC/BC ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ በሆኑ አካላቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 30, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ጨረታ የማስታወቂያ ቁጥር 03/2018 በምስራቅ አራጌ ዞን በሶዶ ወረዳ
ኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት አላቂ የቢሮ ፅዳት ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Dec 01, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/bd2333bf-36e6-4af6-9d04-a0fa65b4d7da/open Reference
የቦታ ስፋት 334 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Nov 30, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አልማዝ ጌታነህ እና በፍ/ባለዕዳ
በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት የተለያዩ የህትመት ግብዓት ግዥ ለመፈጸም ብቃት ያላቸው አምራች እና አከፋፋይ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 30, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የተለያዩ የህትመት ግብዓት ግዥግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር EMPDE NCB/12/2018 ድርጅታችን ለህትመት ስራ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ
ኢካፍኮ አክሲዮን ማህበር ያገለገለ ባጃጅ መሸጥ ፈልጓል
Addis Zemen(Nov 30, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ያገለገለ ባጃጅ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 001/2018 በሸገር ከተማ
Swiss Church Aid (HEKS-EPER) Invites Eligible Bidders for the Construction of 15 VIP Latrines in Arba Minch Zuria Woreda (7), Gamo Zone, and Karat Zuria Woreda (5), Kena Woreda (3), Konso Zone, Southern Ethiopia Region
2merkato.com(Dec 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Swiss Church Aid (HEKS/EPER) INVITATION TO
ባህር ዳር ዩንቨርሲቲ የመኪና ጎማ ከነ ካላማዳሪው ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Dec 01, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d2cd399b-1b2d-4dcf-a6b9-74c67398ac6c/open Lot Information