Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 03, 2026) ድጋሚ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 33/2018 የዘመን ኮንስትራከሽን ኮርፖሬሽን ውል ይዞ ለሚገባው ለፌዴራል ገቢዎች ባ/ዳር ቅርንጫፍ: ግንባታ ፕሮጀክት Aluminum framed windows, window doors & curtain

የዘመን ኮንስትራከሽን ኮርፖሬሽን ውል ይዞ ለሚገባው ለፌዴራል ገቢዎች ባ/ዳር ቅርንጫፍ: ግንባታ ፕሮጀክት Aluminum Framed Windows, Window Doors & Curtain Wall አቅርቦትና ገጠማ ስራ ግልዕ ጨረታ አወዳድሮ ለማስራት እና ለመግዛት ይፈልጋል

Government(Feb 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/eabfae15-5635-4aac-b650-e7532d7ad6a0/open Lot Information Procurement Reference Number: DU-NCB-G-0076-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ የመረብ ኳስ

Dilla University:በድጋሚ የወጣ የመረብ ኳስ እና የእግር ኳስ መጫወቻ መሳሪያዎች

Addis Zemen(Feb 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር በታከስ ዕዳ የያዛቸውን ተሽከርካሪዎችና ሌሎች የተለያዩ ንብረቶች ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁ 4/2018 የሚኒስቴር መ/ቤቱ ግብር

የገቢዎች ሚኒስቴር የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ሶላር፣ ቴሌቭዥኖች፣ ፍሪጆች እቃ፣ ሞተር ሳይክሎች እንዲሁም የተለያየ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 03, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ጎንደር ዞን የደባርቅ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገ/ጽ/ቤት ለጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች ሎት 1 ቧንቧና የቧንቧ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ጎንደር ዞን የደባርቅ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገ/ጽ/ቤት ለጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ቧንቧና የቧንቧ መገጣጠሚያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 21, 2026) የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን

The FDRE Ministry of Finance is Seeking an Individual Consultant to Provide Consultancy Services for Implementing Interest-Free Monetary Policy and Sharia’ Compliant Government Securities Under the Institutional Support Project to Strengthen Macroeconomic Management (ISP-SMM).

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በአማራ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የደብረብርሃን ግብርና ምርምር ማዕከል ለተሽከርካሪዎች የኢንሹራንስ አገልግሎት በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 21, 2026) ብሄራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በአማራ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የደብረብርሃን ግብርና ምርምር

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ባጃጅ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 21, 2026) የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን

ብሔራዊ የእንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩት የ2019 በጀት አመት ግልጋሎት የሚውሉ የተለያዩ የጽሕፈት፣ የቧንቧ፣ የኤሌክትሪክ የወርክ ሾፕ፣ የጽዳት፣ የላብራቶሪ ኬሚካሎችና ባዩሎጂካል እንዲሁም ላብዌር መገልገያ የላብራቶሪ ቋሚ እና የቢሮ የICT ዕቃዎች በሎት በመከፋፈል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

500 ካሬ ሜትር ቤትና ቦታ የሐራጅ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 21, 2026) የቤት ሐራጅ ማስታወቂያ በአፍ/ከሳሽ – አቶ ተገኝ ኤልያስ እና በአፈ/ተከሳሽ – አቶ ደኜ ዳዉድ መካከል

Ministry of Defense: Procurement of Medical Equipment and Supplies

Government (Jul 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b4e94d34-9bb0-4e9b-b057-44bbee2f1ff7/open Lot Information

Ministry of Defense: Procurement of Medical Equipment and Supplies

Ministry of Defense: Procurement of Medical Equipment and Supplies

ኢኳል ኦፖርቹኒቲ አሶሴሽን ፎር ዊሜን ዊዝ ዲስኤቢሊቲስ ሊቪንግ ዊዝ ኤች.አይ.ቪ ሲገለገልበት የነበረውን አንድ ቶዮታ የመስክ መኪና ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኢኳል ኦፖርቹኒቲ አሶሴሽን ፎር ዊሜን ዊዝ ዲስኤቢሊቲስ ሊቪንግ ዊዝ ኤች.አይ.ቪ ሲገለገልበት የነበረውን አንድ