Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ የጽዳት እቃዎች፣ ልዩ ልዩ እቃዎች፣ ስፔርፓርት እቃዎች፣ ምግብና መጠጥ፣ ኮስሞቲክስ ዕቃዎች፣ አልባሳት እቃዎች እና ኤሌክትሮንክስ እቃዎች በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ 04/2018 ዓ.ም እቃዎቹን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Oct 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  Awash Bank S.CNotice for Bid Extension Procurement reference No RE-BID AB- 010-2025/26 LOT-1) First, we

Awash Bank S.C. Would Like to Notify the Extension of the Bid Closing and Opening Dates

Addis Zemen(Oct 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና

የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Oct 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 11/2017 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን

አማራ ባንክ አ.ማ ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአብክመ ጤና ጥበቃ ቢሮ ባሕር ዳር ከተማ የሚገኘው አዲስ ዓለም ሆስፒታል ለተኝቶ ታካሚዎች የምግብ አቅርቦት አገልግሎት የሚውል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአብክመ ጤና ጥበቃ ቢሮ ባሕር ዳር ከተማ የሚገኘው አዲስ ዓለም ሆስፒታል ለተኝቶ ታካሚዎች የምግብ አቅርቦት አገልግሎት የሚውል

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፕላንና ልማት ቢሮ ለራሱ ለፕላንና ልማት ቢሮ እንዲሁም በፑል አገልግሎት ለሚሰጣቸው ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ባለስልጣን እና አሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ ባለስልጣን ለ2017 በጀት ዓመት የተሸከርካሪ የመድህን ሽፋን ዋስትና፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ጥገና፣ የፈርኒቸር ዕቃዎች ጥገና እና በአውት ሶርስ የቢሮ የጽዳት አገልግሎቶች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን ባለአደራ ያገለገሉ ልዩ ልዩ ንብረቶች ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር LAMC/BD/01-11/2017 በገንዘብ ሚኒስቴር ከመንግስት የልማት ድርጅቶች ባለአደራ ዳይሬክቶሬት

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የውሃ መስኖና ማዕድን ልማት ቢሮ ላፕቶፕ ኮምፒውተር ፣ ኤል ሲ ዲ ፕሮጀክተር ፣ ፕሪንተሮች እና ፎቶ ኮፒ ማሽን በኮ-ዋሽ ፕሮግራም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የውሃ መስኖና ማዕድን ልማት ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በኮ–ዋሽ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን ፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት ለሚወስዳቸው የግንባታ ስራዎች የ(Supply & Fix) እና የሰው ሀይል ብቻ (Labor Cost) በማቅረብ ስራዎችን ሊሰሩ የሚችሉ ተቋራጮችን/ማህበራት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር የኮ/ዲ/ግ/ማ/ድ/ግ/ጨ/ቁ 01/2017 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን ፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት ለሚወስዳቸው የግንባታ ስራዎች

በኢፌዴሪ መከላከያ ሚ/ር የጦር ሃይሎች ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል ለታካሚዎች ምግብ ግብዓቶች አቅርቦት ግዥ እና የመኪና ኪራይ ለሰርቭስ አገልግሎት ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ጋር ውል ማሰር ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኢፌዴሪ መከላከያ ሚ/ር የጦር ሃይሎች ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተመለከተውን ዕቃ/አገልግሎት  ሎት አንድ– ለታካሚዎች ምግብ ግብዓቶች

በጉራጌ ዞን የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ፅ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች ፣ የተለያዩ አላቂ የፅዳት እቃዎች ፣ የተለያዩ ቀለሞች ፣ የተሽከርካሪ ጎማ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥ መለያ ቁጥር_001/2017 በጉራጌ ዞን የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ፅ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለከተማው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ

ሆራይዘን አዲስ ጎማ ማኑፋክቸሪንግ ኃ.የተ.የግ.ማ. መድሀኒት መግዛት ይፈልጋል

የአገር ውስጥ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 02/2016 ድርጅታችን ሆራይዘን አዲስ ጎማ ኃ/የተ.የግ.ማ. መድሀኒት መግዛት ይፈልጋል፡፡ 1. በመሆኑም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው መሳተፍ የሚፈልግ

Addis Ababa City Administration Public Procurement and Property Disposal Service (AAPPPDS) Invites Interested Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Toilet Soap

Invitation to Tender Tender Reference No:- AAPPPDS/FA/NCB/PG/51/11/2016 Addis Ababa City Administration Public Procurement and Property Disposal Service (AAPPPDS) has funds