Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Lessan(Dec 20, 2025)  ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በዋና ስራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት ግዥ አስተዳደር ቡድን የ2018 በጀት

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት የመንግስት ግዢ ቡድን ቋሚ የቢሮ እቃዎች እና የፅዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 21, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  በድጋሚ የወጣ የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ባጃጅ ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen(Dec 21, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የንግድ ቤት ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ብግጨ/ኢኮ/R01/2018 የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን አዲስ አበባ

የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን አዲስ አበባ ስታዲዬም አካባቢ ከግዮን ሆቴል ጎን ካለው የሚድሮክ ናኒ ሕንጻ አጠገብ የሚገኘውን ሕንጻ ለቢሮ አገልግሎት ለመጠቀም የሕንጻ እድሳት አድርጎ የጨረሰ ሲሆን፤ በሕንጻ ስር የሚገኝ አንድ ክፍል ለንግድ ሥራ ወይም ለቢሮ አገልግሎት ለማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 21, 2025)   1ኛ የጨረታ ማስታወቂያ የአፈፃፀም ከሳሽ ስንቄ ባንክ መልካ ሶዳ ቅርንጫፍ የአፈፃፀም ተከሳሽ 1ኛ ሰለሞን አዶላ እና ታምራት ማህበር 2ኛ መልካ ሶዳ ወረዳ አስተዳደር መካከል ያለውን

የትራክተር ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Engineering Corporation of Oromia Has Secured a Budget for the Procurement of Stationeries and Sanitary Materials

Addis Zemen(Nov 16, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   Invitation for National Competitive Bid Reference Number: ECO-09/2018 1.

አማራ ባንክ አ.ማ. ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 16, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር አማራ ባንክ/32/2018 አማራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን

የሲዳማ ብሔራዊ ክልል መንግስት የዳራ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር ጽ/ቤቶች የጽህፈት መሳሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Yedebub Nigat(Nov 15, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልል መንግስት የዳራ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃላ/የተ/የግል/ማህበር ለተለያዩ ተቋማት ለሚሰጠው የሥራ አገልግሎት ጥቅም ላይ የሚውሉ የመታወቂያ ማንጠልጠያ፣ ለስልጠና ማዕከላቸው ለበር እና የመስኮት መጋረጃ ድርጅታችን በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ ግዢ ለመፈፀም ይፈልጋል

የለኩ ከተማ አሰ/ር ፋይንስ ጽ/ቤት ኮብልስቶንና ዲች ግንባታ ስራ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Yedebub Nigat(Nov 15, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ የለኩ ከተማ አሰ/ር ፋይንስ ጽ/ቤት በከተማው ልማትና

የደብረብርሃን አጠቃላይ ስፔላይዝድ ሆስፒታል መድኃኒት ሪኤጀንት ሰፕላይ፣ የሕክምና መሣሪያ፣ መለዋወጫ እቃዎች እና ኮስሞቲክስ ለተከታታይ አንድ ዓመት የሚቆይ ግዥ አቅርቦት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በልደታ ክፍለ ከተማ ስር የሚገኝ ዳግም ህዳሴ ጤና ጣቢያ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Lessan(Nov 15, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በልደታ ክፍለ ከተማ ስር የሚገኝ ዳግም

በኣሪ ዞን በጋዘር ከተማ አስተዳደር በጋዘር ከተማ ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ለማስተላለፍ ያዘጋጃውን ለመኖርያ አገልግሎት የሚዉሉ በቁጥር 50 ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ይፈልጋል

Ethiopian Red Cross Society South Ethiopia Regional Branch Wants to Construct Shelter Building in Wolaita Zone Abala Abaya Chawukare Kebele

Yedebub Nigat(Nov 15, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   INVITATION TO BID Procurement :-For Labor Force for Shelter