Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 02, 2026) በድጋሚ የወጣ ውስን ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያተራ.ቁ 05/2018 ዓ.ም በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ኤጀንሲ በ2018 በጀት ዓመት የኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክልና ዴስክቶፕ ኮምፒተር በውስን በግልፅ
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ኤጀንሲ በ2018 በጀት ዓመት የኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል እና ዴስክቶፕ ኮምፒውተር በውስን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 02, 2026) 2ኛ የሐራጅ ማስታወቂያመወዳደር ለምትፈልጉ ሰዎች ከሳሽ፡- የሲንቄ ባንክ መልካ ሶዳ ቅርንጫፍ ተከሳሾች፡- 1ኛ፡- ሰለሞን አዶላ እና ታምራት ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ ማህበር 2ኛ፡- የመልካ ሶዳ ወረዳ አስተዳደር
የትራክተር ሐራጅ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 02, 2026) የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 38/2018 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሸከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ
በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሸከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውብት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Government(Feb 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/c341143d-3983-4586-b45d-e7afadd75185/open Reference Number: MInT-NCB-NC-0053-2018-BID-Open Lot Reference: Mint/2018 Procurement Information Procurement Type: Bidding
ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር: የቢሮ መገልገያ ማሽኖችና ኮምፒውተሮች ጥገናና የአቅም ግንባታ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል ለ2ኛ ጊዜ የወጣ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የጋምቤላ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት ንብረት የሆኑ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 19, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር GAM/R/EEU-NCB-003/2016 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የጋምቤላ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት ንብረት የሆኑ የተለያዩ ያገለገሉ
The Ministry of Agriculture Invites Sealed Bids for the Procurement of Three Weighbridges with Installation, Construction, Testing, Commissioning, and Training
Ethiopian Herald(Jan 18, 2026) Specific Procurement Notice Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Name of Project: Inclusive and Sustainable Agriculture
የቦታ ስፋቱ 150 ካ.ሜ በሆነ ቦታ ላይ የተሰራ መኖሪያ ቤት ሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Jan 19, 2026) በአፈ/ከሳሽ ወ/ሮ ትዕግስት አበባየሁ እና በአፈ ተከሳሽ አቶ አየለ ከበደ መካከል ሰላለው የአፈፃፀም ከ ካርክር ጉዳይ
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሌጂ ዩኒቨርሲቲ: ለተማሪዎች ምግብ ግብዓት አገልግሎት የሚውል የበግ ስጋ ግዥ
Government(Jan 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/bfd5e2e0-1ebe-40b9-9027-77186edfe589/open Reference
Kotebe University of Education: Procurement of FOOD (MEAT)
Government(Jan 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/4cda129a-eea8-4fc9-8060-02a14aed1cc5/open Reference