Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 05, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 10/2018 በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ ለትምህርት ቤቶች አገልግሎት የሚውል ETOL እና UNICEF  በጀት ከዚህ በታች በሎት በቀረበው

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ልዩ ድጋፍ የሚሹ ተማሪዎች የአካል ድጋፍ ቁሳቁስና የትምህርት መረጃ መሳሪዎች ግዥ፣ ኤሌክትሮኒክስ ግዥ እና በሲዳማኛ ቋንቋ፣ በአማረኛ ቋንቋ የተዘጋጁ ፊደላትና የሂሳብ መማሪያ ቁሳቁስ ህትመት በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 05, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ለ2018 ዓ.ም በጀት የደንብ ልብስ ግዢ ጨረታ በማውጣት ግዢ ለመፈጸም ስለምንፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው

የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ለ2018 ዒ.ም በጀት የደንብ ልብስ ግዢ ጨረታ በማውጣት ግዢ መፈጸም ይፈልጋል

Be’kur(Feb 02, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር 13/2018 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) የስቱዲዮ ሀ እና ለ ኮንትሮል ሩም የኢንቴረር ስራን ደረጃ 8 ብቻ የማጠናቀቅ (የማስዋብ) ስራ ፈቃድ ያላቸዉን ተቋራጮች በግልጽ

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) የስቱዲዮ ሀ እና ለ ኮንትሮል ሩም የኢንቴረር ስራን ደረጃ 8 ብቻ የማጠናቀቅ (የማስዋብ) ስራ ፈቃድ ያላቸዉን ተቋራጮች በግልጽ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት ማሰራት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 02, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕ/ጐጃም/ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ የተለያዩ ጨረታዎችን ለአራተኛ ጊዜ የወጣ ሎት 1. የኤሌክትሮኒክስና ተዛማጅ እቃዎች ግዥ፣ ሎት 2. የፋብሪካ መለዋወጫ እቃዎች ግዥ፣ ሎት 3 የመኪና

በምዕ/ጐጃም/ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራትና መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ministry of Defense: Lot 31 Procurement of Generator Spare Parts (DEMD)

Government(Jan 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/305ea939-f2a1-4930-ab72-050b59a851e0/open Reference

Ethiopian Customs Commission: Procurement of Car Wash Service.

Government(Jan 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/090e3c47-7b6a-4f42-828f-6c128bd0c875/open Reference

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን: የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት/Awash Customs/የኤሌክትሪክ እና በኤሌክትሪክ የሚሰሩ ዕቃዎች እና መለዋወጫች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Jan 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/df288f72-f1ef-45d1-912f-1f6745fd2948/open Reference

የሁረታና አካባቢው የልማት እና የበጎ አድራጎት ማህበር ከሐምሌ 1 ቀን 2016 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ያለውን የማህበራችንን የሂሳብ መዛግብት ለማስመርመር ኦዲተሮችን አወዳድረን ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 25, 2026) የኦዲት አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ የሁሩታና አካባቢው የልማትና የበጎ አድራጎት ማህበር አገር በቀል ድርጅት በአዋጅ ቁጥር 1113/2011

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መኖሪያ ቤት በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 25, 2026) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ

የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ጎተራ በሚገኘው ግቢ ውስጥ ያሉትን የተለያየ ብረታ ብረቶችንና ጎተራ (Silo) ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ላላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 25, 2026) የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ኮርፖሬሽናችን ጎተራ በሚገኘው ግቢ ውስጥ ያሉትን የተለያየ ብረታ ብረቶችንና ጎተራ (Silo) ህጋዊ የንግድ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት አንድ የሚሰራ የኦክስጅን ማምረቻ ማሽን (ሞዴሉ KZO- 90m3/hr፣ የማምረት አቅም) እና 235 ሲሊንደሮች) በድርድር ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 25, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለአቶ ባይለየኝ ትዕዛዙ የሰጠው

በሲዳ/ብ/ክ/መንግስት በቦና ኮን/ኢን/ኮሌጅ 2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 25, 2026) ሀገራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በሲዳ/ብ/ክ/መንግስት በቦና ኮን/ኢን/ኮሌጅ 2018 በጀት ዓመት የሚገዛው የዕቃ ዓይነት ዝርዝር 1. የአዳራሽ

Good Neighbors Ethiopia (GNE) Invites Qualified Suppliers to Submit Sealed Bids for the Supply and Delivery of Agricultural Tools for the Gedeo West Gujt (GWG) Project (delivered to Yirgachefe Town, South Ethiopia Region) and Wheat Flour for the Sidama CDP Project (delivered to Sidama, Yirgalem Town).