Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Oct 21, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ባለ ሶስት እግር ባጃጅ ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen(Oct 21, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የግንባታ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ግብርና ቢሮ ዋናውን ቢሮ እድሳት ለማሰራት በግንባታ ዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን
በአብክመ ግብርና ቢሮ ዋናውን ቢሮ እድሳት ለማሰራት በግንባታ ዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC‐5/BC-4 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። INVITATION TO BID INTERNATIONAL COMPETITVE BIDDING (ICB) Procurement Reference Number Re-Bid AB/IT/05/2025/26 1. Awash Bank
Awash Bank S.C. Invites Technically Competent and Commercially Competitive Bidders for the Implementation of DEVSECOPS Culture and Tools
Addis Zemen(Oct 20, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር EEP/EC/FP/NCB/05/2018 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ መምሪያ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን የተሽከርካሪ ወንበር ልብስ
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ መምሪያ የተሽከርካሪ ወንበር ልብስ ጨርቅ እና መረጋገጫ ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢስት አፍሪካ አግሪ ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ዕቃዎችን አቅርቦት ፍላጎት ካላቸው የሀገር ውስጥ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ግ.ጨ.ቁ 001/2016 የኢስት አፍሪካ አግሪ ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች የተጠቀሰውን አቅርቦት ፍላጎት ካላቸው የሀገር ውስጥ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ
አብክመ ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የወፍጮ አገልግሎት፣ሸቀጣሸቀጥ፣ማገዶ እንጨት እና ቅመማቅመም እስከ ሰኔ 30/2017 ዓ.ም ውል ተይዞ የሚቀርቡ ሲሆን በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አብክመ ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. የወፍጮ አገልግሎት፣ ሎት 2. ሸቀጣሸቀጥ፣ ሎት
አማራ ልማት ማህበር (አልማ) የተሽከርካሪ ጎማ በዘርፉ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በማወዳደር በግልፅ ጨረታ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የተሽከርካሪ ጎማ ግዥ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አማራ ልማት ማህበር (አልማ) የክልሉን ሕዝብና ልማት ደጋፊዎችን በዘላቂነት የማንቀሳቃስ በትምህርት፣ በጤና እና በሥራ
አማራ ልማት ማህበር (አልማ) ለዳታ ሴንተር ሰርቨር እና ለ150 ኮምፒውተሮች አገልግሎት የሚውል አንቲቫይረስ በዘርፉ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በማወዳደር በግልፅ ጨረታ ለሦስት ዓመት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የአንቲቫይረስ ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አማራ ልማት ማህበር (አልማ) የክልሉን ሕዝብና ልማት ደጋፊዎችን በዘላቂነት የማንቀሳቃስ በትምህርት፣ በጤና እና በሥራ ዕድል
በንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 የአፄ ዘርዓ ያዕቆብ የመ/ደ/ት/ቤት የፅህፈት መሳሪያዎች፣የትምህርት መርጃ መሳሪያ፣የፅዳት ዕቃዎች፣የደንብ ልብስ፣የህትመት ስራዎች እና የሻይ ቤት መስተንግዶ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 በንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 የአፄ ዘርዓ ያዕቆብ የመ/ደ/ት/ቤት ፋ/ግ/ን/አስ/የስ/ሂደት 2017 ዓ.ም የሚያገለግል ከዚህ
የአብክመ ሥራና ሥልጠና ቢሮ ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለአገልግሎት የሚውሉ የመኪና የመለዋወጫ ዕቃ እና የመኪና ጥገና ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ዓመታዊ ውል በመያዝ ማሠራት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአብክመ ሥራና ሥልጠና ቢሮ ለቢሮአችን ተሸከርካሪ መኪኖች ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለአገልግሎት የሚውሉ ሎት1. የመኪና የመለዋወጫ ዕቃ ፣
በሲዳማ ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ ሥር የሚገኝ በንሳ ዳዬ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2017 ዓ.ም. የአጥር ግንባታ እንዲገነባላቸው ደረጃ 9 እና ከዛም በላይ GC/BC ኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሰማሩ ተጫራቾች (ማህበራት) በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ ሥር የሚገኝ በንሳ ዳዬ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2017 ዓ.ም. ከተፈቀደው የመደበኛ ካፒታል በጀት በዳዬ አጠቃላይ ሆስፒታል
የሰንዳፋ በኬ ከተማ ገ/ቤት ለ2017 የበጀት ዓመት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎችን፣አላቂ የፅዳት ዕቃዎችን፣የደንብ ልብስ፣የመኪና ጎማዎችን፣የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሰንዳፋ በኬ ከተማ ገ/ቤት ለ2017 የበጀት ዓመት በከተማው አስተዳደር ሥር ለሚገኙ ፅ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ አላቂ
በሲዳማ ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ ሥር የሚገኝ በንሳ ዳዬ አጠቃላይ ሆስፒታል 2017 ዓ.ም. ከመደበኛ በጀት የሆስፒታሉ ሰራተኞችን በማመላለስ የሚያገለግል መኪና ኪራይ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ ሥር የሚገኝ በንሳ ዳዬ አጠቃላይ ሆስፒታል 2017 ዓ.ም. ከመደበኛ በጀት የሆስፒታሉ ሰራተኞችን በማመላለስ የሚያገለግል መኪና