Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየግዢ መለያ ቁጥር፡- ሲ/መ/ባ/001/2018 የሲዳማ መንገዶች ባለሥልጣን በተለያዩ የመንገድ ጥገና ፕሮጀክቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነሎደሩ አቅራቢዎችን ከዚህ በታች በተገለጸው መሠረት መስፈርቱን

የሲዳማ መንገዶች ባለሥልጣን በተለያዩ የመንገድ ጥገና ፕሮጀክቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነሎደሩ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– መድ/አጠ 2ኛ/ደረ/ት/ቤት 02/2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ የመድኃኔዓለም አጠ/2ኛ ደረ/ት/ቤት ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ የሚከተሉትን ዕቃዎች ግዢ መፈጸም ይፈልጋል።

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክፍለ ከተማ የመድኃኔዓለም አጠ/2ኛ ደረ/ት/ቤት የጽዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የህክምና ዕቃዎች፣ የት/ቤቱ ክበብ እና የተማሪ ክበብ ለማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የጽ/መሣሪያ እና የፅዳት ዕቃ ግዥ ከዚህ በታች በቀረበው መሰረት ግዥ ለማከናወን ሕጋዊ ድርጅቶችን

የሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሣሪያ እና የፅዳት ዕቃ በግልፅ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ቤተል ተፈራ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ እንዳለ ተፈራ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁ/193279 በሚያዝያ 24

ጠቅላላ በፕሮፖርሽን የሚደርሰው የቦታው ስፋት 240 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Oromia Forest and Wildlife Enterprise (OFWE) is Re-inviting Eligible Bidders for the Procurement of Different Types of Tyres with Inner Tubes.

Ethiopian Herald (Jun 19, 2026) Re-Invitation to Bid for Procurement of Different Types of Tyres RE-BID N°: OFWE-13/2018 Oromia Forest

The Ministry of Water and Energy (MoWE), with Financing from the World Bank, is Seeking Expressions of Interest from Eligible Consulting Firms to Design, Develop, and Operationalize a National Flood Management and Hydrological Web Portal.

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደቡብ ምዕራብ አዲስ አበባ ዲስትሪክት ትራክተር ከነማረሻው ባለበት መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 19, 2026) የጨረታው ማስታወቂያ ዱንጎ ጅሬኛ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ከኢትዮጵያ ልማት ባንክ በሊዝ ፋይናንሲንግ አሰራር መሰረት የተከራየውን

Mana Murtii Ol’aanaa Magaalaa Adaamaa Mana Jireenyaa Gurguruu Barbadaa

Kallacha Oromiyaa (Jun 18, 2026) Caalbaasi M/A/Mirgaa Obbo Geetinnat Damisee fa’aa N-4 fi M/A/ Idaa Aadde Fallaqech Kaasaa gidduu falmii

Godina Arsii Lixaa Aanaa Nansabootti Manni Qopheessaa Magaalaa Warqaa Bara Baajataa 2018 Keessa Maashina Qalma Horii Caalbaasii Ifaatiin Dorgomsiisee Bituu Barbaada. Kanaafuu, Dhaabbileen Ulaagaa Armaan Gaditti Tarrreeffame Guuttan Dorgomuu Dandeessu.

The Ministry of Water and Energy (MOWE), with Financing from the World Bank, is Seeking Expressions of Interest from Eligible Consulting Firms for the Design, Development, and Operationalization of Impact-Based Flood Forecasting and Early Warning Systems (IBFFEWS) in Ethiopia’s Priority River Basins.

የጄኔሬተሮች ጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ ሙሉጌታ አበራ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ አረብ ኮንትራክተርስ መካከል ስለአለው የአፈጻጸም ክስ

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጨረታ ማራዘሚያ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen (Jun 19, 2026) የጨረታ ቁጥር DCE/ SF/53/2026 ማራዘሚያናመክፈቻ ቀን ስለማሳወቅ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ G+10 ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት

የአክሲዮን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 19, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ኤልሙ ሃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ