Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Oct 11, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወስቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር፦ CC_MBO/CNB/02/2018/2025 በጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ለ2018 በጀት

በጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለቅ/ጽ/ቤቱ ለሰራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ 1 /አንድ/ አውቶቢስ፣ 1 /አንድ/ ዶልፊን እና 1 የውሃ ቦቲ ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ ግዥ አወዳድሮ ለአንድ (01) ዓመት የሚቆይ ውል በመያዝ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 11, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች እና አገልግሎቶች

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የተለያዩ እቃዎችን እና አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት/ ለማሰራት ይፈልጋል

Government(Oct 10, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ1 ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/purchasing/5e991051-9505-4c12-b318-19ba61ba4d9d/open  Invitation for

አርባምጭ ዩኒቨርሲቲ ለአሚቲ /አውቲ ለቤቶች እድሳትና ጥገና አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ኮንስትራክሽን ዕቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Oct 10, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ1 ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/purchasing/4020625b-7a4e-4296-aba4-d6efda289294/open  Invitation for

አርባምጭ ዩኒቨርሲቲ ለአሚቲ /አውቲ ለቤቶች እድሳትና ጥገና አገልግሎት የሚውል ኮንስትራክሽን ዕቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ቦንጋ ማረሚያ ተቋም በሕግ ጥላ ስር ለሚገኙ የሕግ ታራሚዎች መኖ ዝግጅት አገልግሎት የሚውል ደረቅ የማገዶ እንጨት፣ የቢሮ ቋሚና አላቂ ጽህፈት መሳሪያዎች እና ጽዳት ዕቃዎች፣ የግንባታ ቁሳቁሶች፣ ኮሚፒውተርና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሕግ ታራሚዎች የሙያ ስልጠና ቁሳቁሶች እና ሞተር ሳይክል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጃንሜዳ ሰላም ማስከበር G+3 /20-03B/ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply and Fix Approved Quality 8mm Thick Tempered Glass for Pergola Cover በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር DCE/PK/123/2016 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጃንሜዳ ሰላም ማስከበር G+3 /20-03B/ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply and

Oromia Construction Corporation (OCC) Has Intended to Invite Eligible Bidders for the Purchases of Different Sizes of Steel Production Casing and Observation Pipe for Different Drilling Project

INVITATION FOR BID TENDER Ref. No. NCB/OCC-073/2024 Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite eligible bidders for the purchases

በአዲስ አበባ ከተማ በለሚ ኩራ ክ/ከተማ የወረዳ 10 ፋ/ጽ/ቤት አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የትራንስፖርት አገልግሎት፣ የህትመት ውጤቶች፣ የኤሌክትሮኒክስ ጥገና፣ የደንብ ልብስ ስፌት እና የፈርኒቸር ጥገና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 በአዲስ አበባ ከተማ በለሚ ኩራ ክ/ከተማ የወረዳ 10 ፋ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተገለጹትን ዕቃዎችንና አገልግሎቶችን በግልጽ

መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በእንጨት፣ በብረት በቆዳና በሸራ

በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ወረዳ 05 ቦሬ ገላን የመ/ደ/ጀ/ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የፅዳት እቃ፣ ቋሚ እቃ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥ መለያ ቁጥር 001/2017 በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ወረዳ 05 ቦሬ ገላን የመ/ደ/ጀ/ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሚገቡ ዕቃዎችን በግዥ /በሎት ብቃት

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሚያ ልዩ ዞን የደ/ሀ/ወ/ገ/ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት ደ/ሀ/ወ/ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና መሸጥ ይፈልጋል

የብሄራዊ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሚያ ልዩ ዞን የደ/ሀ/ወ/ገ/ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት ደ/ሀ/ወ/ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል

የኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ የየማነ ብርሃን ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ዕቃዎችና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 የኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ የየማነ ብርሃን ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት፡- ከዚህ በታች በሎት የተገለፁት ዕቃዎችና አገልግሎቶች በግልጽ

የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ በ2017 በጀት ዓመት Computer & Accessories, 55 Inch Television, መኪና ላይ የሚገጠም GPS እና ኤር ኮንዲሽነር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ በ2017 በጀት ዓመት የሚገለገልባቸውን እቃዎች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሠረት፡- ሎት 1, Computer