Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Be’kur(Oct 27, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምሥራቅ ጎጃም ዞን በግንደወይን ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉና በድጋሜ ለሚወጣዉ ለግንደወይን ከተማ መሰረተ ልማት ጽ/ቤት፤ በከተማዉ
በምሥራቅ ጎጃም ዞን በግንደወይን ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉና በድጋሜ ለሚወጣዉ ለግንደወይን ከተማ መሰረተ ልማት ጽ/ቤት፤ በከተማዉ ለሚሰራዉ የአደባባይ ግንባታ ጨረታ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የአገር ዉስጥ ፈርኒቸር፣ ዘመናዊ ፈርኒቸር፣ አደባባይ ግንባታ እንዲሁም የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter(Oct 29, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የመኪና መጠገኛ ጋራዥ (Gurage shade with accessories) ኪራይ ጨረታ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክርስቲያን የልማትና
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን ስር የሚተዳደረው «ዳይካክ ሁለገብ ጋራዥ፤ ልዩ ልዩ አገልግሉቶች ኪራይ ማዕከል» በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ በወረዳ 07 በቤት ቁጥር 9999 (ከሸገር ዳቦ ፊት ለፊት 100ሜ ገባ ብሎ) ያለውንና አጠቃላይ ስፋቱ 885 ስኩዌር ሜትር የሆነ ሰፊና ዘመናዊ ጋራዥ ባለበት ሁኔታ ማከራየት ይፈልጋል
Reporter(Oct 29, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/005/2018 ሲንቄ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተቁ የተበዳሪ ስም
ሲንቄ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Oct 29, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የፐብሊክ ሠርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት Electric Scooter በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 005/2017 ለፐብሊክ ሠርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚውል Electric scooter በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር
በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳትና ዓሳ ሃብት ልማት ቢሮ ለማከናወን ካቀዳቸው ግዥዎች ውስጥ የተሻሻሉ የወተት ላሞች፣ የተመጣጠነ መኖ፣ የተሻሻሉ የእንቁላል ጣይ ዶሮ፣ የንብ መንጋ፣ የንብ ቀፎ እና የንብ ማነቢያ ቁሳቁሶች፣ የመኪና ጎማ የመኪና ዕቃ መለዋወጫ እና የእንስሳት ማቆያ ቤት ማስፋፊያ ሥራ ግዥ በአገር ውስጥ ገበያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳትና ዓሳ ሃብት ልማት ቢሮ ለማከናወን ካቀዳቸው ግዥዎች ውስጥ የተሻሻሉ የወተት ላሞች፣የተመጣጠነ መኖ፣የተሻሻሉ የእንቁላል
Ministry of Defense Invites Eligible Bidders for the Procurement of Service
Invitation to Bid Lot 4:- Procurement of Service Procurement Reference No: MOD-NCB-NC-0052-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement Method:
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የግሼ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ከሸበቶ አስከ ደል ቀበሌ ያለውን የ 17.7 ኪ/ሜ የቆረጣና ድልደላ ስራ ለማሰራት የዶዘር ኪራይ የጥገና ስራ በግልጽ ጨረታ አጫርቶ ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01 በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የግሼ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት የግሼ ወረዳ መንገድ
በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን የአዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪ የጽህፈትና የጽዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን የአዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪ የጽህፈትና የጽዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። የተጫራቾች መመሪያ፣ በዘርፉ
የህብረት በልጅነት ቅድመ አንደኛ እና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የደንብ ልብስ፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ እድሳት፣ ህትመት፣ የትምህርት መርጃ መሳሪያዎች፣ የማሽነሪ የጥገና፣ ህክምና፣ ልዩልዩ መሳሪያ እና የደንብ ልብስ ስፌት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 የሚገኘው የህብረት በልጅነት ቅድመ አንደኛ እና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2017 ዓ.ም
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የቃሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ ቡድን ለተለያዩ ተቋማት አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ ሞንታርቦ ከነሙሉ አክሰሰሪው፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የቃሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ ቡድን ለተለያዩ ተቋማት አገልግሎት
የኮንዶሚኒየም ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ስቴፋኒ ክሌር እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዳዊት ኃይሉ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ
ኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የጥገና ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid LOT 05 የጥገና ዕቃዎች 2017 በጀት ዓመት Procurement Reference No: EFP-NCB-G-0032-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: