Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በምሥራቅ ጎጃም ዞን በግንደወይን ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉና በድጋሜ ለሚወጣዉ ለግንደወይን ከተማ መሰረተ ልማት ጽ/ቤት፤ በከተማዉ ለሚሰራዉ የአደባባይ ግንባታ ጨረታ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የአገር ዉስጥ ፈርኒቸር፣ ዘመናዊ ፈርኒቸር፣ አደባባይ ግንባታ እንዲሁም የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን ስር የሚተዳደረው «ዳይካክ ሁለገብ ጋራዥ፤ ልዩ ልዩ አገልግሉቶች ኪራይ ማዕከል» በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ በወረዳ 07 በቤት ቁጥር 9999 (ከሸገር ዳቦ ፊት ለፊት 100ሜ ገባ ብሎ) ያለውንና አጠቃላይ ስፋቱ 885 ስኩዌር ሜትር የሆነ ሰፊና ዘመናዊ ጋራዥ ባለበት ሁኔታ ማከራየት ይፈልጋል

Reporter(Oct 29, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/005/2018 ሲንቄ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን  ንብረቶች  በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተቁ የተበዳሪ ስም

ሲንቄ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Oct 29, 2025)   የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለነቀምት- ሶጌ-ካማሽ -ቆንጮ መንገድ ስራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Office Electronics Equipment እና Office Furniture ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር DCE/OE/85/2024 እና DCE/OF/86/2024 የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለነቀምት- ሶጌ- ካማሽ -ቆንጮ መንገድ ስራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Office

ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ የተለያዩ ሥራዎችን የጥበቃ አገልግሎት፣ የፅዳትና መልዕክት አገልግሎት በተጨማሪም የአትክልት እንክብካቤ አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 035/2017 ዓ.ም ድርጅታችን የ2017 ዓ.ም የተለያዩ ሥራዎችን የጥበቃ አገልግሎት ፣  የፅዳትና መልዕክት አገልግሎት በተጨማሪም የአትክልት እንክብካቤ

Jimma City Administration Now Invites Sealed Bids from the Eligible Bidders for the Maintenance of Earthen Road

Invitation for Bid Procurement for the construction of Urban infrastructures in the City Jimma city administration have planned to execute

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የአስኮ አዲስ ሰፈር የመጀና መካከለኛ ደ/ት/ቤት አላቂ የቢሮ እቃዎች እና አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የተለያዩ የህትመት ስራዎች፣ የተለያዩ ለጥገና የሚውሉ አላቂ እቃዎች፣ ቋሚ መገልገያ እቃዎች እና መሣሪያዎች፣ ለአላቂ የህክምና እቃዎች እና የላብራቶሪ እቃዎች፣ የኮምፒውተር ኮፒ ማሽን እና የተለያዩ የጥገና ስራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ማስጠገን እና ማሰራት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ቃሊቲ ወደብና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች እና የጽዳት እቃዎች ፍቃድ ካላቸው በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች አወዳድሮ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ግ.ጨ.ቁ ESL/KPT/02/2017 የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ቃሊቲ ወደብና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት  የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች እና የጽዳት እቃዎች ፍቃድ ካላቸው

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር የደሃና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት 2017 በጀት አመት ለወረዳው አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01 2017 በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር የደሃና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት 2017

የአዳማ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017በጀት ዓመት የተለያዩ ስራዎችን ለማሰራት ማሽነሪዎችንና መኪኖችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ለመከራየት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዳማ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017በጀት ዓመት የተለያዩ ስራዎችን ለማሰራት ማሽነሪዎችንና መኪኖችን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለማሰራት ለመከራየት ይፈልጋል፡፡ ለተጠየቀው

የገቢዎች ሚኒስቴር የሚኒስቴር መ/ቤቱ ግብር ከፋዮች የሚጠበቅባቸውን የታክስ ዕዳ በታክስ ህጉ በተፈቀደው የጊዜ ገደብ ባለመክፈላቸው ምክንያት በታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀፅ 41 በተሠጠው ስልጣን መሠረት የፎኔክስ ኢንዱስትሪያል ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተያዙ የተለያዩ መጠን ያላቸውን እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በእኖር ኤነር መገር ወረዳ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክሶች፣ የተሽከርካሪ ሞተር ሳይክሎች፣ ጎማዎችንና ፈርኒቸሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የእኖር ኤነር መገር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2016/17 ዓ.ም በጀት አመት  በእኖር ኤነር