Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Be’kur(Oct 27, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምሥራቅ ጎጃም ዞን በግንደወይን ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉና በድጋሜ ለሚወጣዉ ለግንደወይን ከተማ መሰረተ ልማት ጽ/ቤት፤ በከተማዉ
በምሥራቅ ጎጃም ዞን በግንደወይን ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉና በድጋሜ ለሚወጣዉ ለግንደወይን ከተማ መሰረተ ልማት ጽ/ቤት፤ በከተማዉ ለሚሰራዉ የአደባባይ ግንባታ ጨረታ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የአገር ዉስጥ ፈርኒቸር፣ ዘመናዊ ፈርኒቸር፣ አደባባይ ግንባታ እንዲሁም የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter(Oct 29, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የመኪና መጠገኛ ጋራዥ (Gurage shade with accessories) ኪራይ ጨረታ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክርስቲያን የልማትና
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን ስር የሚተዳደረው «ዳይካክ ሁለገብ ጋራዥ፤ ልዩ ልዩ አገልግሉቶች ኪራይ ማዕከል» በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ በወረዳ 07 በቤት ቁጥር 9999 (ከሸገር ዳቦ ፊት ለፊት 100ሜ ገባ ብሎ) ያለውንና አጠቃላይ ስፋቱ 885 ስኩዌር ሜትር የሆነ ሰፊና ዘመናዊ ጋራዥ ባለበት ሁኔታ ማከራየት ይፈልጋል
Reporter(Oct 29, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/005/2018 ሲንቄ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተቁ የተበዳሪ ስም
ሲንቄ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Oct 29, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Jimma City Finance Office Now Invites Sealed Bids from the Eligible Bidders for the Provision and Construction of Different Projects
Invitation for Bid Procurement for the construction of Urban Infrastructure in the City Jimma city administration has planned to execute
Oromia Agricultural Bureau Would Like to Notify Extension of Closing and Opening Date and Time
AMENDMENT ON BID NOTIES Oromia Agricultural Bureau has floated tender No OAB/ NCB/ CALM/ 01/2017 and the Announcement date was
በሲዳማ መንገዶች ባለሥልጣን የዳዬ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በሥሩ ለሚሰሩ መንገድ ግንባታና ጥገና ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ አይሱዙ፣ ደብል ካፕ፣ ሚኒ ካፕ፣ እና ሚኒባስ መኪናዎችን ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያየግዥ መለያ ቁጥርሲ/መ/ባ/004/2017 መ/ቤታችን በሲዳማ መንገዶች ባለሥልጣን የዳዬ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በሥሩ ለሚሰሩ መንገድ ግንባታና ጥገና
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት ልዩ ልዩ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፤ ልዩ ልዩ እቃዎች፣ የህትመት ውጤቶች፣ የጥገና አገልግሎት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፤ የተሽከርካሪ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እና ቋሚ ዕቃዎች ጥገና፣ የሥልጠና ግብአት /የታሸገ ውሃ እና የቢሮ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 001/2017 የአቃ/ቃ/ክ/ከ/አ/ግ/ከ/ቅ/ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም የሚያስፈልገውን ልዩ ልዩ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፤ ልዩ ልዩ እቃዎች፣ የህትመት ውጤቶች፣ የጥገና
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ መሰረት ዮሐንስ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ፅጌ ዘርይሁን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ
የቢትወደድ ወ/ገ/በሻህ የመጀ/ደ/ት/ቤት የፋይናንስ ግዢ ንብረት አስተዳደር የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የቢትወደድ ወ/ገ/በሻህ የመጀደ ት/ቤት የፋይናንስ ግዢ ንብረት አስተዳደር የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ የምስራች ብርሃነ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አልማዝ ስለሽ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪ ደረጃ
Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory Invites Eligible Bidders to Participate in the Bid for the Supply of a Backhoe Excavator of Minimum Net 310HP Capacity
INTERNATIONAL COMPETITIVE BIDDING (ICB) INVITATION TO BIDDERS TENDER No. MCF/55/2024 Chemical industry corporation Mugher Cement Factory invites eligible bidders to
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ለዳታ ስቶሬጅ አገልግሎት የሚውል Power Distribution Unit /PDU/ 4975.4 Watt. እና የሀይል ማስተላለፊያ ኬብል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid ለዳታ ስቶሬጅ አገልግሎት የሚውል Power Distribution Unit /PDU/ 4975.4 Watt. እና የሀይል ማስተላለፊያ ኬብል ግዥ Lot Information