Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ዳሸን ባንክ የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/030/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል :: ተ.ቁ
Continue Reading ዳሸን ባንክ የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
አዲስ ፓርክ ዴቨሎፕመንትና ማኔጅመንት ኃ.የተ.የግል ማህበር የ2017ዓ.ም የፋሲካ በዓል ዋዜማን የባዛር እና ኤግዚቢሽን ዝግጅትን አስመልክቶ ለባዛር እና ኤግዚቢሽን አዘጋጆች የሚሊኒየም አዳራሽን እና የውጪ ቦታዎችን ለተጫራቾች ለውድድር አቅርቧል
ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አዲስ ፓርክ ዴቨሎፕመንትና ማኔጅመንት ኃ.የተ.የግል ማህበር የ2017ዓ.ም የፋሲካ በዓል ዋዜማን የባዛር እና ኤግዚቢሽን ዝግጅትን አስመልክቶ ለባዛር እና ኤግዚቢሽን አዘጋጆች የሚሊኒየም አዳራሽን እና የውጪ ቦታዎችን ለተጫራቾች ለውድድር
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪ በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፉ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዘውንና ከዚህ በታች የተመለከተውን ተሽከርካሪ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣216/92 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል:: የተበዳሪው ስም
Continue Reading ሕብረት ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪ በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
ቡና ባንክ አ.ማ የንግድ ቤት /መኖሪያ ቤት/ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፣ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ /013/2017 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። የንግድ ቤት /መኖሪያ ቤት/ ተ.ቁ. የተበዳሪ ስም
Continue Reading ቡና ባንክ አ.ማ የንግድ ቤት /መኖሪያ ቤት/ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ