Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government(Dec 05, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/41b5bd07-3861-4552-a7b3-7377c823aeaf/open Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0243-2018-PUR Object of Procurement: Managerial Table /ለአራተኛ

Arbaminch University፡ Procurement of Managerial Table

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሞተርሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች፣ ሲሚንቶ፣ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government(Dec 05, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2a970a5b-890a-4aa3-a4f1-121e320bbe11/open Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-0471-2018-PUR Object of Procurement: ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የቁልፍ

Bahir Dar University:ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የቁልፍ ግዥ (ፔዳ ግቢ)

Addis Zemen(Dec 05, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  ድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት የቦሌ ደብረሰላም መድኃኒዓለም መጥምቁ ቅዱስ ዮሐንስ አቡነ አረጋዊ ካቴድራል እና በፍ/ባለዕዳው ፕራይም ሀውስ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

የተለያዩ ሶፋዎች የባኞ ቤት ዕቃዎች የቢሮ ዕቃዎች እና ሌሎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግሥት የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ እና የሠራተኞች ሰርቪስ ማመላለሻ ኪራይ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ ለትምህርት ቤቶች አገልግሎት የሚውል የአካል ድጋፍ ቁሳቁስና የትምህርት መርጃ መሳሪዎች ግዥ፣ የሞንቶሶሪ የትምህርት መረጃ መሳሪዎች ኪት ግዥ፣ የሞንቶሶሪ ሸልፍ የቢሮ ወንበር ግዥ እና ኤሌክትሮኒክስ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

የቦታው ስፋት 171 ካ/ሜ የሆነ የመኖርያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Nov 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ሲሳይ ገ/ማርያም

የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለሚያከናውናቸው የመንግድ ግንባታ እና ጥገና አገልግሎት የሚውል ለማሽነሪና ተሽከርካሪ አገልግሎት የሚውል የተለያየ መጠን ያላቸውን ጎማ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት ለሚጠቀምባቸው የእቃና አገልግሎት ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር አ/አ/ከ/ግ/ስ/ኮ 01/2018 በአዲስ አበባ ከተማ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የበረኸት ወረዳ ገንዘብ ፅህፈት ቤት ያገለገሉ የተሽከርካሪ አካላት እና ብረታብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 01, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  ግልፅ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የበረኸት

ElSewedy Cables Ethiopia Private Limited Company Invites All Interested and Eligible Bidders to Sell Used Vehicle MCV E-20 2009 of Company Property

Addis Zemen(Nov 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   Invitation for Bid Used Vehicle MCV E-20 Bid No.

መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር ለትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ በኤሌክትሪክ የሚሰሩ የቤት መኪኖች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 01, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የጨረታ ማስታወቂያ የሰነድ ቁጥር ጥቅ17/2018 ድርጅታችን መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር ለትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ በኤሌክትሪክ

የኢትዮጵያ ስራ አመራር ኢንስቲትዩት ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች እና የኤሌክትሪክ እቃዎች ግብአቶችን ግዢ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 004/18 የኢትዮጵያ ስራ አመራር ኢንስቲትዩት