Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government(Feb 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b01af583-3213-44a8-a385-aafef71006df/open Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-0912-2018-PUR Object of Procurement: ስሊንደር ቁልፍ ICSA በድጋሚ
ባህር ዳር ዩንቨርሲቲ ስሊንደር ቁልፍ ICSA ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 02, 2026) በድጋሚ የወጣ ውስን ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያተራ.ቁ 05/2018 ዓ.ም በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ኤጀንሲ በ2018 በጀት ዓመት የኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክልና ዴስክቶፕ ኮምፒተር በውስን በግልፅ
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ኤጀንሲ በ2018 በጀት ዓመት የኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል እና ዴስክቶፕ ኮምፒውተር በውስን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 02, 2026) 2ኛ የሐራጅ ማስታወቂያመወዳደር ለምትፈልጉ ሰዎች ከሳሽ፡- የሲንቄ ባንክ መልካ ሶዳ ቅርንጫፍ ተከሳሾች፡- 1ኛ፡- ሰለሞን አዶላ እና ታምራት ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ ማህበር 2ኛ፡- የመልካ ሶዳ ወረዳ አስተዳደር
የትራክተር ሐራጅ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 02, 2026) የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 38/2018 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሸከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ
በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሸከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውብት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/በዳውሮ ዞን የታርጫ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት የሥልጠና ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየግዥ/የጨረታ መለያ ቁጥር ታፖቴኮ/05/2018 ዓ.ም በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/በዳውሮ ዞን የታርጫ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች
Nib International Bank Would Like to Invite Interested and Eligible Bidders for the Procurements of Different Goods & Services
Reporter(Jan 18, 2026) Invitation to National Competitive Bid For the procurement of different goods and services Nib International Bank would
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen(Jan 18, 2026) በድጋሚ የወጣ ሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሸገር ሪጅን ጽ/ቤት የሰራተኞች ክበብ (ካፍቴሪያ) በዘርፉ ልምድ ላላቸው ተወዳዳሪዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በሶስተኛ ወገን ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 19, 2026) የሰራተኞች ክበብ(ካፍቴሪያ) አገልግሎትግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የኢ/ኤ/አ ሸገር ሪጅን ጽ/ቤት በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኘውን የሰራተኞች ክበብ (ካፍቴሪያ)
ቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ አ.ማ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen(Jan 18, 2026) በድጋሚ የወጣ የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸዉ ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን
Positive Action for Development (PAD) Invites Eligible and Certified Audit Firms Registered with the Accounting and Auditing Board of Ethiopia (ABBE) to Submit Bids for Organizational Annual External Audit Services for Three Consecutive Fiscal Years (2025–2027).
2merkato.com(Jan 20, 2026) Invitation to Bid for External Auditor (Readvertised)Reference Number: PAD/03/26 Positive Action for Development (PAD) is an indigenous,
Habesha Cement S.C Invites Bids for the Rental of a Suitable Hall and Provision of Refreshment Services for its Annual General Assembly Scheduled for June 25th, 2026.
Reporter(Jan 18, 2026) INVITATION FOR BID Procurement Reference Number: HCSC/RS/NCB/0001/2018 Procurement of Hall Rent Services for a Company Annual Event
የማህደረ ስብሐት ቅ/ልደታ ለማርያምና ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን አስተዳደር ሰበካ ጉባኤ ጽ/ቤት ከጤና ሳይንስ ኮሌጅ ጎን ያሰራውን ጂ+1 ህንፃ የምድር ቤቱን የተለያዩ ክፍሎች በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል
Reporter(Jan 18, 2026) የንግድ ቤት ጨረታ ማስታወቂያ የማህደረ ስብሐት ቅ/ልደታ ለማርያምና ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን እስተዳደር ሰበካ ጉባኤ ጽ/ቤት ከጤና
Oromia Public Procurement and Property Disposal Agency: Procurement of IT Equipment
Government(Jan 20, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/f491851d-8f32-4f65-bc59-dcd58264b566/open Invitation to Bid