Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government(Nov 19, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/8a0d51a8-d294-4b17-aeb7-be2b72f6f140/open Reference Number: EAES-NCB-NC-0017-2018-BID-Open Lot Reference: 0021 Procurement Information Procurement Type: Bidding

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት: ለ3ኛ ጊዜ በድጋሚ የወጣ አመታዊ የመስተንግዶ አገልግሎት ግዥ

Addis Zemen(Nov 19, 2025)   በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው አጠቃላይ ሴከተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽዳት እቃዎችን ግዢ ለመፈፀም በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው አጠቃላይ ሴከተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽዳት እቃዎችን ግዢ ለመፈፀም በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 19, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የእናቶችና ሕፃናት ዘርፈ-ብዙ የልማት ድርጅት (ሜስሚዶ) ለተለያዩ ፕሮጀክት ትግበራዎች ይጠቀምባቸው የነበሩ የተለያዩ ቋሚ እቃዎች (ላብቶፖች፣ ኮምፒውተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ የፎቶ ኮፒ ማሽኖች፣ ቴሌቪዥኖች፣ ስካነሮች፣ ሞተር ሳይክሎች ካሜራዎች፣ በስክሌቶች፣ ስልኮች፣ ወንበሮች እና የመሳሰሉት) በአገልግሎት ጊዜ ብዛት እና በተለያዩ ምክኒያቶች በመበላሸታቸው እቃዎቹን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች