Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Sep 16, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 09/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች፣ ስሚንቶ እና ጂፒሰም እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
2merkato.com(Sep 16, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ሮህሌት ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያልዩ ልዩ ንብረቶች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሮ.ህ 002/2017 ሮህሌት ትሬዲንግ
ሮህሌት ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ሰመር ሰብል ፓምፕ /Submersible Pump/፤ ቨርቲካል ፓምፕ /Vertical Pump/፤ ላብራቶሪ /Laboratory Equipment/፤ ፓይፕ እና ፊቲንግ ዕቃዎች /Pipe and Fitting/ እንዲሁም ኤሌክትሪካል /Electrical/ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Sep 15, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመጀመሪያ የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት ለአዊ ፋናወጊዎች ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የሰጠው ብድር በብድር ውሉ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት ለብድሩ አመላለስ ዋስትና በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
Fortune(Sep 14, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። AWASH BANK INVITATION TO BID National Competitive Bidding (NCB) Procurement Reference Number RE-BID AB-10-2025/26 1. Awash
Awash Bank Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Different Items
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Addis Ababa City Administration Public Procurement and Property Disposal Service (AAPPPDS) Invites Interested Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Toilet Soap
Invitation to Tender Tender Reference No:- AAPPPDS/FA/NCB/PG/51/11/2016 Addis Ababa City Administration Public Procurement and Property Disposal Service (AAPPPDS) has funds
የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ለቦንጋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ለቦንጋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት
የመንቆረር ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጂ+7 ህንፃ ፕሮጀክት የአርም ስትሮንግ እና የካርት ወል አቅርቦትና ገጠማ ፣ ለቡሬ ኢንዱስትሪ ፓርክ የኤሌክትሪክ እና የሳኒቴሪ ዕቃዎች አቅርቦት ፣ ለዋናው ግቢ ጋልቫናይዝድ ሻተር በር አቅርቦትና ገጠማ ፣ ለደ/ማርቆስ ጠ/ሆስፒታል እና ለጂ+7 የሴራሚክ ፎርሲሊን እና ፒቪሲ ታይል አቅርቦት ፣ አውቶማቲክ ትራፊክ ባሬር እና ሴልዲንጌት አቅርቦትና ገጠማ ከዚህ በታች በተቀመጠው መሰረት መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር መኮ/ሎጅ/13/ል–ጨ-01 የመንቆረር ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በአማራ ክልል በምስራቅ ጎጃም ዞን በደብረማርቆስ ከተማ አስተዳደር የሚገኝ መንግስታዊ
የአብክመ ጠ/ፍ/ቤት ጎንደር ምድብ ችሎት የመኪና ሃራጅ ማስታወቂያ
አንደኛ ደረጃ የሃራጅ ማስታወቂያ የአፈ/ከሣሽ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የአፈ/ተከሣሽ……አኬር ኮንስትራክሽን ጣ/ገቦች 1ኛ ቡና ባንከ የጃ/ወ/ገቢዎች ጽ/ቤት 3ኛ ቄስ መንግስቱ በየነ4ኛ
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ 30,000 ቶን Boulder Gypsum ፋብሪካው የሚገኝበት በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ምእራብ ሸዋ ዞን አድአ በርጋ ወረዳ ሙገር (ከአዲስ አበባ 90 ኪ.ሜ. ላይ) ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/87/2016 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ 30,000 ቶን Boulder Gypsum ፋብሪካው የሚገኝበት በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ብዙወርቅ አበበ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ሀይማኖት አበበ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አሊኩፋ ኢንጅነሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በሥሩ ለሚተዳደሩት ሠራተኞች እና ለዘርፎች ለ2017 ዓ.ም የሠራተኞች የተለያዩ የደንብ አልባሳትን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ/ብግጨ/01/2016 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በሥሩ ለሚተዳደሩት ሠራተኞች እና ለዘርፎች ለ2017 ዓ.ም የሠራተኞች የተለያዩ የደንብ
የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ 1. ሣምንታዊ የግምጃ ቤት ሰነድ ጨረታ ቁጥር 956 2. ለሽያጭ የቀረበው ሰነድ ጠቅላላ