Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government(Oct 30, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9bc12c88-5ffe-495a-a7c7-86fc49d9a2bc/open Lot Information
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት፡ የወረቀት ማስወገጃ ማሽን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Be’kur(Oct 27, 2025) በድጋሜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ሞላ ሽቴ እና በአፈ/ተከሳሽ እነ አምሳሉ ሰውነት በ2ቱ ሰዎች መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በ1ኛው የአፈ/ተከሳሽ በአቶ አምሳሉ ሰውነት ስም ተመዝግቦ የሚገኘው
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Government(Oct 30, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/8cb8fb7a-c871-401b-aa69-780640bd534c/open Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0148-2018-PUR Object of Procurement: ለአምስተኛ ጊዜ የወጣ ነጭ
Arbaminch University: ለአምስተኛ ጊዜ የወጣ ነጭ ሳር ካምፓስ ተማሪዎች አገልግሎት ለተማሪዎች ምግብ መሸፈኛ የሚሆን ስቲክ /A/T
Addis Zemen(Oct 30, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን የተለያዩ እቃ ግዥ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህም፡- በድጋሚ ጨረታ የሚሠጡ
የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት እስቲም ጀነሬተር /Steam Generator/፣ የሳውና ባዝ ማሞቂያ /Sauna Bath Heater/ እና የመታሻ ገንዳ /Massage Ganda/ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለነቀምት- ሶጌ-ካማሽ -ቆንጮ መንገድ ስራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Office Electronics Equipment እና Office Furniture ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/OE/85/2024 እና DCE/OF/86/2024 የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለነቀምት- ሶጌ- ካማሽ -ቆንጮ መንገድ ስራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Office
ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ የተለያዩ ሥራዎችን የጥበቃ አገልግሎት፣ የፅዳትና መልዕክት አገልግሎት በተጨማሪም የአትክልት እንክብካቤ አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 035/2017 ዓ.ም ድርጅታችን የ2017 ዓ.ም የተለያዩ ሥራዎችን የጥበቃ አገልግሎት ፣ የፅዳትና መልዕክት አገልግሎት በተጨማሪም የአትክልት እንክብካቤ
Jimma City Administration Now Invites Sealed Bids from the Eligible Bidders for the Maintenance of Earthen Road
Invitation for Bid Procurement for the construction of Urban infrastructures in the City Jimma city administration have planned to execute
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የአስኮ አዲስ ሰፈር የመጀና መካከለኛ ደ/ት/ቤት አላቂ የቢሮ እቃዎች እና አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የተለያዩ የህትመት ስራዎች፣ የተለያዩ ለጥገና የሚውሉ አላቂ እቃዎች፣ ቋሚ መገልገያ እቃዎች እና መሣሪያዎች፣ ለአላቂ የህክምና እቃዎች እና የላብራቶሪ እቃዎች፣ የኮምፒውተር ኮፒ ማሽን እና የተለያዩ የጥገና ስራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ማስጠገን እና ማሰራት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የአስኮ አዲስ ሰፈር የመጀና መካከለኛ ደ/ት/ቤት ከዚህ በታች
የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ቃሊቲ ወደብና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች እና የጽዳት እቃዎች ፍቃድ ካላቸው በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች አወዳድሮ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ግ.ጨ.ቁ ESL/KPT/02/2017 የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ቃሊቲ ወደብና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች እና የጽዳት እቃዎች ፍቃድ ካላቸው
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር የደሃና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት 2017 በጀት አመት ለወረዳው አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የማስታወቂያ ቁጥር 01 2017 በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር የደሃና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት 2017
የአዳማ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017በጀት ዓመት የተለያዩ ስራዎችን ለማሰራት ማሽነሪዎችንና መኪኖችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ለመከራየት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017በጀት ዓመት የተለያዩ ስራዎችን ለማሰራት ማሽነሪዎችንና መኪኖችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ለመከራየት ይፈልጋል፡፡ ለተጠየቀው
የገቢዎች ሚኒስቴር የሚኒስቴር መ/ቤቱ ግብር ከፋዮች የሚጠበቅባቸውን የታክስ ዕዳ በታክስ ህጉ በተፈቀደው የጊዜ ገደብ ባለመክፈላቸው ምክንያት በታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀፅ 41 በተሠጠው ስልጣን መሠረት የፎኔክስ ኢንዱስትሪያል ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተያዙ የተለያዩ መጠን ያላቸውን እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የተለያዩ ንብረቶች ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁ_2/2017 የሚኒስቴር መ/ቤቱ ግብር ከፋዮች የሚጠበቅባቸውን የታክስ ዕዳ በታክስ ህጉ በተፈቀደው የጊዜ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በእኖር ኤነር መገር ወረዳ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክሶች፣ የተሽከርካሪ ሞተር ሳይክሎች፣ ጎማዎችንና ፈርኒቸሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የእኖር ኤነር መገር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2016/17 ዓ.ም በጀት አመት በእኖር ኤነር