Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Oct 07, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. ለሁለተኛ ጊዜ ሀገራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደ/ወሎ ዞን በወግዲ ወረዳ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደ/ወሎ ዞን በወግዲ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት ስር ላሉት የመንግስት ተሽከርካሪ መኪኖች የመኪና ጎማ በሀገራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 07, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በጨረታ ቁጥር አ.ሚ.ኔ.በ.ግ.ጨ. 005/2018 ዓ.ም በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት የሚፈልግ
አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ የጀነሬተር፣ ዩፒኤስ እና አውቶማቲክ ትራንስፈር ስዊች፣ የፕሪንተር ስካነር እና ፎቶ ኮፒ ማሽን በአንድ ላይ የሚሰራ፣ የልብስ ማጠቢያ ማሽን እና የማይክ ሎጎ በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 07, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የአ/ምንጭ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ውሃ ማሸጊያ የመሠረት ግንባታ
የአ/ምንጭ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ውሃ ማሸጊያ የመሠረት ግንባታ ሥራውን አጠናቆ የጣሪያ ክዳን ሙሉ ሥራዎችን ከነማቴሪያል አቅርቦትና የመግጠም ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 06, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – ንባ/005/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አማ ከዚህ በታች
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ የሆስፒታል ህንፃ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ ማስተማሪያ ሆስፒታልና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የደንብ ልብስ ስፌት፣ የመምህራን ላውንጅ፣ የተማሪ ላውንጅ፣ የቤት ጥገና፣ የህሙማን ምግብ አቅርቦት አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ ማስተማሪያ ሆስፒታልና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ከዚህ በታች በዝርዝር የተቀመጡትን አገልግሎት ግዢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት 5 ሰው መጫን የሚችል አውቶሞቢል ብዛት 2 (ሁለት) እና ለልዩ ልዩ ጭነት አገልግሎት የሚውል እስከ ሶስት ሰው መጫን የሚችል ቫን ተሸከርካሪ ብዛት (አንድ) ግዥ፤ የህትመት ፍሳሽ ኬሚካል ማጣሪያ ማሽን (Waste Water Treatment Machine) ብዛት 1 (አንድ) ግዥ፣ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በጨረታ አንድ (ሎት 1) — 5 ሰው መጫን የሚችል
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ለስራ አገልግሎት የሚጠቀምባቸው የፅህፈት መሳሪያዎች ማለትም ሰማያዊ እስክሪቢቶ ብዛት 7,000.00 ማርከር ብዛት 3,000.00 እና የወረቀት ማስያዣ አግራፍ (Paper Clips 33mm) ብዛት 300 ፓኬት እንዲሁም የፅዳት አቃዎች ማለትም የዱቄት ሳሙና 200 ግራም ብዛት 3,000.00፣ ዲቶል (Dethol 500ml) ብዛት 300 ቦትል እና መወልወያ ብዛት 200.00 በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ለስራ አገልግሎት የሚጠቀምባቸው የፅህፈት መሳሪያዎች ማለትም፡– ሰማያዊ እስክሪቢቶ ብዛት 7,000.00 ማርከር ብዛት 3,000.00 እና የወረቀት ማስያዣ አግራፍ (Paper
የአምሀራ ሳይንት አጅባር የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ጽህፈት መሳሪያዎች፣ ደንብ ልብስ፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ ሕትመት፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የህክምና እቃዎችና መድሀኒት እና የመኪና እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የአምሀራ ሳይንት አጅባር የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ሎት 1 ጽህፈት መሳሪያዎች፤
መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ለምርት አገልግሎት ጠቅላላ ከምንጠቀምበት 85,000 ሜትሪክ ቶን የታጠበ 105,000 ሜትሪክ ቶን ያልታጠበ የሀገር ውስጥ የድንጋይ ከሰል አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለምርት አገልግሎት የሚውል ውስጥ ድንጋይ ከሰል አወዳድሮ ለመግዛት የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ለምርት አገልግሎት ጠቅላላ ከምንጠቀምበት 85,000
በለሚኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 የእድገት ጮራ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለቢሮና ለትምህርት አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በለሚኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 የእድገት ጮራ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለቢሮና ለትምህርት አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች ሎት
ደብረ ማርቆስ ከተማ አስ/ፍ/ቤት የቤት ሽያጭ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ወ/ሮ አቻም የለሽ ይሁን ወኪል ኢ/ር ጌትነት መስፍን በአፈ/ተከሳሽ አቶ ድረስ ምንውየ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክርክር ጉዳይ
የነጆ አጠቃላይ ሆስፒታል የተለያዩ የህክምና መሣሪያዎች እና መድኃኒት በ2017 በጀት ዘመን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ወለጋ በነጆ ወረዳ የሚገኘው የነጆ አጠቃላይ ሆስፒታል የተለያዩ የህክምና መሣሪያዎች እና መድኃኒት
በአገር መከላከያ ሚኒስቴር መከላከያ ሠራዊት ፋንውንዴሽን የጨረታ ጊዜ ማራዘሚያ ማስታወቂያ
የጨረታ ጊዜ ማራዘሚያ ማስታወቂያ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን በመቀሌ ከተማ ሐድነት ክ/ከተማ ቀበሌ 17 በ14,685 ካሬ ሜትር ያስገነባው ባለ 3