Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen(Feb 11, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የተለያዩ ዓይነትና ደረጃ ያላቸው የተፈጥሮ ሙጫ ምርቶች ሽያጭ ጨረታ የጨረታ ቁጥር ኢግስኮ – የግ/ው/ሽ/ሜ/አ/ዘ/ግጨ/ሸ03/2018 በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን
በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ በአዳማ ቅርንጫፍ የተለያዩ ዓይነትና ደረጃ ያላቸው የተፈጥሮ ሙጫ ምርቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 11, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር MSF/LP/01/2026 የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ለሸንኮራ እርሻ የሚያገለግለውን ማሳ ምንጣሮ ለማሰራት ከዚህ በታች የተገለፀውን የዶዘር ኪራይ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ለሸንኮራ እርሻ የሚያገለግለውን ማሳ ምንጣሮ ለማሰራት የዶዘር ኪራይ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 10, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር MC MSF/LP/01/2026 የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ለሸንኮራ እርሻ የሚያገለግለውን ማሳ ምንጣሮ ለማሰራት ከዚህ በታች የተገለፀውን የዶዘር ኪራይ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ
የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ለሸንኮራ እርሻ የሚያገለግለውን ማሳ ምንጣሮ ለማሰራት የዶዘር ኪራይ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 10, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ወሎ ዞን የመሃል ሳይንት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለወረዳው አገልግሎት የሚውል በመደበኛ በጀት ግዥ ሎት አንድ የግንባታ ማቴሪያል
በደ/ወሎ ዞን የመሃል ሳይንት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግንባታ ማቴሪያል፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የምክር ቤት አዳራሽ የግንባታ ጥገና በግልጽ ጨረታ እና ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የግንባታ እቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ ልዩ ልዩ ቆራሊዎች፣ የናፍጣ ታንከር በሎት በማደራጀት በሐራጅ መሸጥ እና መግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አማራ ባንከ አ.ማ. ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 24, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 41/2018 አማራ ባንከ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን
ዳሽን ባንክ አ.ማ. በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ዳሽን ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል ተ.ቁ የተበዳሪው
Ministry of Health፡ Procurement of Toner 2
Government (Jun 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/0af8f8ec-1d92-4a42-bfb1-5082da69ffe7/open Lot Information
Eka Kotebe General Hospital፡ Procurement of Spare Parts
Government (Jun 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e962bbe3-6580-43e5-ac65-db691649d528/open Lot Information
International Livestock Research Institute (ILRI) Invites Eligible Bidders for the Procurement of Woodworking Machinery
2merkato.com (Jun 24, 2026) Invitation to Bid ITB No: ILRI-AA/SC/0018/29ITB Title: Procurement of Woodworking MachineryITB Issued By: International Livestock Research
የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jun 24, 2026) የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት የጨረታ ማስታወቂያ 1. ሣምንታዊ የግምጃ ቤት ሰነድ ጨረታ ቁጥር 1006 2.
ዘኔቸር ኤንድ ባዮዳይቨርሲቲ ኮንሰርቬሽን ዩኒዬን ኢትዮጵያ (The Nature and Biodiversity Conservation Union Ethiopia) 860 ኬንያ ቶፕ ባር የተሰኘ የንብ ቀፎ ከህጋዊ አምራቾች አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter (Jun 24, 2026) የንብ ቀፎ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ዘኔቸር ኤንድ ባዮዳይቨርሲቲ ኮንሰርቬሽን ዩኒዬን ኢትዮጵያ (The Nature and Biodiversity Conservation
አዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰነ መሠረታዊ የኅብረት ሥራ ማህበር Sony Camera A7 v እና አክሰሰሪዎች በግልፅ ጨረታ መሰረት ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር፡ AWACH/NCB/G/02/2018/26 አዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰነ መሠረታዊ የኅብረት ሥራ
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት በከፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 ዓ/ም በጀት ዘመን በዲሪ ቀበሌ በመለስ ዜናዊ ሁለተኛ ት/ቤት ማስፋፊያ ግንባታ ማለትም አንድ ብሎክ መማሪያ ክፍልና ሁለት ብሎክ መጸዳጃ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 24, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት በከፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ