Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Sep 08, 2025)  ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት ለወ/ሮ እመቤት ስዩም ለሰጠው ብድር አመላለስ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት ግንባታዎች፣ ዲጅታል የልብስ ስፌት ማሽኖች፣ ጥሬ ዕቃዎችና ያለቀለት የጨርቅ ውጤቶች እና የቢሮ ዕቃዎችና ቁሶች መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Sep 12, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ሀገር አቀፍ የአቅራቢዎች ዝርዝር የፍላጎት መግለጫ ጨረታ  የጨረታ ቁጥር ECWCT/NCB/EOI_06/2018 መግቢያ የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 366/205 ታህሳስ 18 ቀን 2015 የተቋቋመ ዋና የመንግስት የልማት ድርጅት ሲሆን ብቁ እና ልምድ ያላቸውን አቅራቢዎች ወደ ስትራቴጂካዊ አጋርነት መርጦ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Sep 12, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ  የግልጽ ጨረታ ቁጥር 010፣011፣012፣013፣/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Sep 10, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። INVITATION TO BID Bid Reference No.: ERCS/GDS/060/25 1. The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) invites sealed

The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Invites Sealed Bid from Eligible Qualified Bidders for the Procurement of Different Items

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Samara University ፡ Lot 1 የ2018 በጀት አመት ዋና ቤተ መጻህፍት ጽዳትና ተያያዥ አገልግሎት ግዥ

Government (Mar 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/7f6495ea-ab70-4f35-86a9-d4cbe32cdc4c/open

Kotebe University of Education Procurement of Construction of KUE College of Education and Behavioural Sciences & Social Sciences Faculty Complex

Government (Mar 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/b7f7debc-ba7a-4b8d-acc7-65607b00b495/open

BID CLOSING & OPENING DATE EXTENSION

ethiotelecom (Mar 03, 2026)   To: All bidders  The procurement of Wheel loaders with log Grapple and Bucket Attachment Open

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Feb 28, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ ባለመብት እነ አበባ ዋለልኝ እና የፍ ባለዕዳ እነ መዳህኒት ዋለልኝ መካከል

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሕር ዳር ሪጅን የከባድ፣ መካከለኛ እና ቀላል ተሽከርካሪዎችን ለ5 ዓመት በሚቆይ ውል ተጫራቾችን አወዳድሮ የጥገና አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 28, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ ኢኤአ–ባሪ/ግብጨ/011/2018 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሕር ዳር ሪጅን የከባድ፣

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የተለያዩ እቃዎችንና አገልግሎቶችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 28, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ቤ/ል/ኮ ግ/ጨ//009/2018

The Central Ethiopia Regional State Disaster and Risk Management Commission Invites Sealed Bids for Borehole Drilling, Community Water Pond Construction, and Shad Net Construction in the Siltie Zone.

የኮንታ ኮይሻ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ለኮ/ኮ/ወ/ አስ/ር ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በኦሽካ አጋሬ እና በኦካሼ ትም/ት ቤት ላይ የመማሪያ ክፍል በደረጃ 9 የተደራጁ ጥቃቅን ጀማሪና ታዳጊ የሆኑ ማህበራትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመገንባት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት (EPSS) አርባምንጭ ቅርንጫፍ የመ/ቤቱ ሠራተኞችን ማመላለሻ ትራንስፖርት አገልግሎት ከህጋዊ የህዝብ የትራንስፖርት አገልግሎት አቅራቢ ማህበራትን በጨረታ አወዳድሮ የትራንስፖርት ሰርቪስ አገልግሎት ለመግዛት ይፈልጋል