Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Dec 09, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የፋና 02 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ እቃዎችን በቀን 22/12/2017ዓ/ም በግዥ መለያ ቁጥር 001/2018 በአዲስ
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የፋና 02 ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የደንብ ልብሶች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ሌሎች መሳሪያዎች እና ቋሚ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 09, 2025) ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 10/2017 የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራከሽን ኤጀንሲ ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና አገልግሎት የሚውል ማጠናከሪያ
የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራከሽን ኤጀንሲ ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና አገልግሎት የሚውል ማጠናከሪያ ብረት፣ ሚስማር እና የድልድይ ቤሪንግ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 09, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! በጉምሩክ ኮሚሽን የአ/አ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ እና በሐራጅ ጨረታ ቁጥር 40/2018፣ 41/2018፣ 42/2018፣ 43/2018፣ 44/2018፣ 45/2018፣ 46/2018፣ 47/2018 እና
በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜያት የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት ባለመፈጸሙ ምክንያት እና በሕገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስና የኤሌከትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሞባይሎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችና ጌጣጌጥ እና አካላት፣ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ የብር ጌጣጌጥ፣ ፕላትኒየም፣ ጊርቦክስ፣ የመኪና ሞተር እና ሌሎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ እና በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 09, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ጊ/ከ/አሰ/ገ/ግ/ፋ/286/2018 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የጊምባ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት የፅህፈት መሳሪያ፣ ጽዳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒስ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ የመኪና ስፔር ፓርት እቃዎችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ኢትዮ ቴሌኮም የተለያዩ የጂአርፒ ማንሆል ከቨሮችን (Different Types of GRP Manhole Covers) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 06, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. ኢትዮ ቴሌኮም የተለያዩ የጂአርፒ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገ/ኢ/ል/ቢሮ በሰ/ወሎ ዞን መምሪያ የላስታ ወረዳ ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለመስሪያ ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አቅርቦቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 06, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገ/ኢ/ል/ቢሮ በሰ/ወሎ ዞን መምሪያ የላስታ ወረዳ ፍ/ቤት በ2018
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለደንብ ልብስ አገልግሎት የሚውል የወንድ ጫማ አምራች ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኮንትራት ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 06, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SSNT-T7582
በአዲስ አበባ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የየካ ክ/ከተማ መሬት ልማትና አስተዳደር ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 06, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2018 በአዲስ አበባ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የየካ ክ/ከተማ መሬት ልማትና
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የቅስቀሳ (የማስታወቅያ ሥራ) ስለ ኮንትሮባንድ ህገወጥና አስከፊነት ለማስተማር በመኪና ላይ በማስታወቅያ ወይም በቅስቀሳ ግንዛቤ ለመፍጠር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Nov 06, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት
Ministry of Culture & Sport: Procurement of Hotel Service At Bishoftu
Government(Nov 06, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d58feef5-c24f-48dc-81fd-ec5edcfc6b1b/open Lot Information
ሲዳማ ብሮድካስትንግ ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት በሲዳሚኛ ቋንቋ በሲዳማ ቴሌቪዥን የሚተላለፍ ተከታታይ ክፍሎች ያሉትን አዝናኝና አስተማሪ ተከታታይ የቴሌቪዥን ሲትኮም ድራማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 06, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በባህር ዳር ሪፈራል ሆስፒታል (13-04B) ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል የውሃ ስርገት ጥገና (Membrane Type Water Proofing Maintenance Work) ሥራ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 06, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በባህር ዳር ሪፈራል ሆስፒታል (13-04B) ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል የውሃ ስርገት ጥገና
Messebo Cement Factory PLC. (MCF PLC) Invites Eligible Bidders for the Supply of Various Building Construction Materials, Different Types of Electrodes, and V-belts
Ethiopian Herald(Nov 06, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! INVITATION FOR BIDTENDER NO. MCF PLC 75/2025 Messebo Cement Factory PLC. (MCF PLC) invites