Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 31, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ኦርቶዶከስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሕፃናትና ቤተሰብ ጉዳይ ድርጅት የገነተ ኢየሱስ ሕፃናትና ቤተሰብ ልማት ኘሮግራም ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ለትምህርት ቤት የሚሰጥ የተለያየ አይነትና

በኢትዮጵያ ኦርቶዶከስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሕፃናትና ቤተሰብ ጉዳይ ድርጅት የገነተ ኢየሱስ ሕፃናትና ቤተሰብ ልማት ኘሮግራም ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ለትምህርት ቤት የሚሰጥ የተለያየ አይነትና መጠን ያለው ለስፖርት አገልግሎት የሚውሉ ግብዓቶችን አጫርቶ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 31, 2026) በድጋሜ የወጣ የግዢ የጨረታ ማስታወቂያ በባሌ ዞን የሮቤ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፕላስቲክ ንዎች (Roll Pipe)

በባሌ ዞን የሮቤ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Government(Jan 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/6eac8338-9cfd-4d10-929f-39128fa9c8fa/open Reference Number: EBI-NCB-NC-0001-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: EBI-car main/001 Procurement Information Procurement Type:

Ethiopian Biodiversity Institute: Procurement of Car Maintenance/Basic Service

Addis Zemen(Jan 31, 2026) የነዳጅ ዲስፐንሰር ፓምፕ ለመግዛት በድጋሚ ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ/ብግጨ/40/2018 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት ለኮርፖሬሽኑ የነዳጅ ማደያዎች አገልግሎት የሚውል የነዳጅ

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት ለኮርፖሬሽኑ የነዳጅ ማደያዎች አገልግሎት የሚውል የነዳጅ ዲስፐንሰር ፓምፕ ከነተከላው ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መስፈርት (Specification) መሰረት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 18, 2026) የተተዉ ዕቃዎች ግልጽ ጨረታ ግ_37/2018 ጨረታ በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በተሻሻለው

የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን ለመግዛት ያወጣውን ጨረታ የቀን ማስተካከያ አድርጎበታል

Addis Zemen (Jun 18, 2026) የጨረታ መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ

የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስና ሰው ሃብት ልማት ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የሠራተኞች የካፍቴሪያ አገልግሎት ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ በጥሬ ገንዘብ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 18, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪከት ለወ/ሮ እመቤት ስዩም ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ 2018 በጀት ዓመት የፅዳት ዕቃ እና የሴቶች የግል ንፅህና መጠበቂያ፣ ፍራሽ፣ አንሶላ፣ ትራስ እና ትራስ ጨርቅ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት ለአንድ ዓመት የሚቆይ የቀላል ተሽከርካሪ ኢንጀክሽን ፓምፕ፣ ኢንጀክተር ኖዝል፣ ሲሊንደር ሄድ እና ሲሊንደር ብሎክ የጥገና አገልግሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በሀዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 39/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ በሀዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለተለያዩ ኃይል ማመንጫ ጣቢያዎች የሚያገለግሉ መለዋወጫ፣ ፓምፕ፣ ባትሪ እና ባትሪ ቻርጀር ግዥ ለመፈጸም ባወጣው ጨረታ ላይ የቀን ማስተካከያ አድርጎበታል

Addis Zemen (Jun 18, 2026) የጨረታ ማስተካከያ ቁጥር 1 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለተለያዩ ኃይል ማመንጫ ጣቢያዎች የሚያገለግሉ መለዋወጫ፣ ፓምፕ፣ ባትሪ

Ethiopian Civil Aviation Authority፡ Procurement of Stationery Materials

Government (Jun 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/41b01c44-9e31-4734-8f9e-18e1cfd970be/open Lot Information