Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Jan 11, 2026) ለሚመለከተዉ ሁሉ ያገለገሉ የተሽከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ለሁለተኛ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን ስለማሳወቅ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት እሁድ ታህሳስ 19 ቀን 2018 ዓ.ም በሪፖርተር ጋዜጣ ክፍል-2 ገፅ 16 ላይ

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ያገለገሉ የተሽከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ለሁለተኛ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን ያሳውቃል

Government(Jan 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/523050b1-db57-4adc-b7ec-9d3835607a2d/open Lot Information Procurement Reference Number: PMO-NCB-G-0214-2018-PUR Object of Procurement: ሎት 267 ለአንድነት ፓርክ

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ለአንድነት ፓርክ ሰው ሰራሽ ሐይቅ ኪራይ (ለጀልባ) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 11, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የደብረብርሀን እንጨት ማቀባበሪያ ኃ/የተ/ የግል ለግንባታ መስሪያ እና ለፈርኒቸር የሚሆን ጥራት ያለው ፕለይ ውድ ጣውላ አምራች ድርጅት ነው። ስለሆነም ፋብሪካው ለዚህ

የደብረብርሀን እንጨት ማቀባበሪያ ኃ/የተ/ የግል ማህበር 120 ቶን ግሉ ፓውደር /urea Formaldehyde Powder Resin Glue/ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሕገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ልዩ ልዩ ዘርፍ እቃዎች፣ የጽዳት ዘርፍ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዘርፍ እቃዎች፣ ስፔርፓርት ዘርፍ እቃዎች፣ ጌጣጌጥ ዘርፍ እቃዎች እና ኮስሞቲክስ ዘርፍ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 17/2018 ዓ.ም እቃዎቹን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Mana Murtii Ol’aanaa Godina Shawaa Kibba Lixaa Mana Jireenyaa Gurguruu Barbadaa

Kallacha Oromiyaa (May 21, 2026) Beeksisa Caalbaasii R/Himataa Baankii Siinqee Damee Garasuu Dhukiifi R/ himatamtoota Waldaa Shariika Gammachuuf Mabraatuufi Mabraatuu

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 22, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ጠበቃ መሀመድ ይመር እና የፍ/ባለዕዳ እነ አለሚቱ ወንድሙ መካከል ስላለው የፍርድ

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የፓወር ኢኩፕመንት ማምረቻ ኢንዱስትሪ XLPE, PVC BEDDING and PVC SHEATHING እና የትራንስፎርመር ዘይት ግዥ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 22, 2026) ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የፓወር ኢኩፕመንት ማምረቻ ኢንዱስትሪ ለ2018 በጀት ዓመት

Mana Murtii Ol’aanaa Magaalaa Shaashamannee Mana Jireenyaa Gurguruu Barbadaa

Kallacha Oromiyaa (May 21, 2026) Beeksisa Caalbaasii Murtii Abbaa Mirgaa Haajjii Mayyuufi Murtii Abbaa Idaa Obbo Umar Waliyyii jidduu falmii

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር በዝቋላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አማካኝነት በ2018 በጀት አመት በመደበኛ በጀት በወረዳው ለሚገነባው G+3 አስተዳደር ህንፃ ለበርና እና ለመስኮት መስሪያ አገልግሎት የሚውል ጣውላ የእጅ ዋጋውን ጨምሮ ጨረታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Ethiopian Electric Utility (EEU) – Shire Region Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Construction of G+0 Office Buildings at Rama CSC and Endabaguna CSC.

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋምቤላ ዲስትሪክት በዋስትና የተያዘውንና ተበዳሪው ግዴታቸውን ባለመወጣታቸው ምክንያት ባንኩ የተረከበውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 22, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት፤ ለባንኩ

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የአርቴፊሻል ሳር ምንጣፍና ፖስቲሽ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 22, 2026) ሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያNCB 005/2018 የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የቀረበውን ግዥ በሀገር አቀፍ

የመንዝ ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ስራ ማህበር ዩኒዬን ኃ.የተ አግሮ ኬሚካል፣ መርጫ መሳሪያ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 22, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ብሄራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን መጌራ ምድር