Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 04, 2026) በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SSNT_T594 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአድስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ ኤርፖርት የዲጂታል ሜትር የታከሲ አገልግሎት አቅራቢ እና አስተዳደር ድርጅቶችን አወዳድሮ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ ኤርፖርት የዲጂታል ሜትር የታክሲ አገልግሎት አቅራቢ እና አስተዳደር ድርጅቶችን አወዳድሮ በረጅም ጊዜ ውል ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 04, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ  ቁጥር 20/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 04, 2026) የጨረታ  ማስታወቂያ የካ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ በ2018 በጀት አመት የ1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ላይ የውሃ መሳቢያ ፓምፕ እና አስፈላጊ የሚባሉ ግብአቶች ጨረታ ማውጣቱ ይታወቃል። ስለሆነም አሸናፊዎች እቃውን

የካ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ የ300ሜትር የከርሰ ምድር ፓምፕ መስመር ዝርጋታን የእቃ አቅርቦትን ጨምሮ ሰርቶ ማስረከብ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅስራ ዩኒየን በያዝነው 2018/9 ምርት ዘመን ከሃዋሳ ማእከል የበልግና መኸር የአፈር ማዳበሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች

ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን ኃ.የተ. በያዝነው 2018/19 ምርት ዘመን ከሃዋሳ ማእከል የበልግና መኸር የአፈር ማዳበሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ሮሃ ፓክ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር / ኦሪክስ ኢንተርናሽናል ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በድጋሚ በወጣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 17, 2026) በድጋሚ የወጣ ጨረታ ሮሃ ፓክ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር / ኢሪክስ ኢንተርናሽናል ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በድጋሚ በወጣ በግልጽ ጨረታ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅማ ዲስትሪክት የመኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 17, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት

WaterAid Ethiopia (WAE) Invites Eligible and Qualified Consultancy Firms to Submit Bids for the Consultancy Service to Generate Robust Evidence to Inform Advocacy, Policy Dialogue, and Partnership Frameworks on Public-Private Action or Water Source Protection and Climate-Resilient WASH in the Central Rift Valley Basin, Ethiopia, in Accordance with the Terms of Reference (TOR).

Awash Capital S.C Seeks Digital Marketing and Content Creation Services to Strengthen Brand Visibility, Investor Engagement, and Market Positioning.

Reporter (May 17, 2026) Invitation to Bid: Digital Marketing & Content Creation Services Introduction Awash Capital S.C seeks digital marketing

እናት ባንክ አ.ማ. ሁለት መኖሪያ ቤት እና አንድ ጂ+3 ጅምር ሆቴል ባሉበት ሁኔታ በድርድር ሽያጭ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 17, 2026) የድርደር ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– አባ ንሃ/06/2016 እናት ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ ላይ የተዘረዘሩትን

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Reporter (May 17, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል በሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን አና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች

WaterAid Ethiopia Invites Eligible Bidders for the Procurement of Different Items and Services.

Reporter (May 17, 2026) REOI FOR FRAMEWORK AGREEMENTS FOR THE SUPPLY OF GOODS AND PROVISION OF SERVICES Reference No.: WAE/PROC/REol/2026/09

ብርሃን ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 17, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ለዕዳ ማካካሻነት የተረከባቸውን ንብረቶች በድርድር ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 17, 2026) የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 05/2018 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የሰጠው ብድር በአግባቡ ባለመመለሱ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው