Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Oct 28, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0029/25 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን
ዳሽን ባንክ የመኖርያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen(Oct 28, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለ3ኛ ጊዜ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ ቱምሣ ዴቨሎፕመንት ግሩፕ ያገለገሉ መኪኖችን በጨረታ ለማስወገድ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ
ቱምሣ ዴቨሎፕመንት ግሩፕ ያገለገሉ መኪኖችን በጨረታ ለማስወገድ ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 28, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ 04/2018 ባሉበት
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Government(Oct 28, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/26a336c3-be10-436a-addc-fab78ed09683/open Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0146-2018-PUR Object of Procurement: Procurement of የደረት ባጅ
አርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ: የደረት ባጅ ዲዛይንና ህትመት ባለሙሉ ቀለም 9.5 X 6 Size በማይካ የሚሰራ የዩኒቨርሲቲዉ ሎጎ፣ የሠራተኛዉ ስም፣ ፎቶ፣ የሥራ ክፍልና የሥራ ድርሻ ያለበት፣ ማንጠልጠያዉ 2 ሳ.ሜ ስፋት ያለዉ ሆኖ የዩኒቨርሲቲዉ ስም የሚታተምበት በሚቀርበዉ ናሙና (Sample) መሰረት የሚሰራ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ገቢዎች ሚኒስቴር የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የታክስ ባለዕዳውን ሀብቶች የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር በአዋጅ 983/08 አንቀጽ 41 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01 የግብር ታክስ ከፋይ ስም ዳሞታ የትምህርት አገልግሎት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር 0055113605
በሸገር ከተማ አስተዳደር የገፈርሳ ጉጄ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት አካውንት ቁጥር ስህተት ስለተፈጠረ የጨረታ ማስተካከያ
ማስተካከያ በሸገር ከተማ አስተዳደር የገፈርሳ ጉጄ ክፍለ ከተማ ለክፍለ ከተማው ሴክተር መ/ቤቶች፣ ለማዘጋጃ ቤቱ እና ለውክልና መ/ቤቶች ለ2017 በጀት ዓመት
የሆሣዕና ትምህርት ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት የተማሪዎች ዶርም አገልግሎት የመኝታ አልጋ፣ ቁም ሣጥኖች፣ ወንበሮች፣ ጠረጴዛዎች እና የተለየዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሆሣዕና ትምህርት ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት በካፒታል በጀት ከዚህ በታች የተጠቀሰውን ለኮሌጁ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች በካፒታል በጀት
Amanuel Mental Specialized Hospital Invites Eligible Bidders for the Procurement of Sport Materials
Invitation to Bid Procurement of Sport Materials 08 Procurement Reference No: AMSH-NCB-G-0023-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
የአፍሪካ አንድነት ቁ.2 አጸደ ሕጻናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የደንብ (የስራ ልብስ)፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የሕክምና እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ ለፕላንት ማሽነሪ መሳሪያዎች መግዣ እንዲሁም ለሕንጻ ቁሳቁስና ተገጣጣሚ እቃዎችን በመጀመሪያ ዙር በሚወጣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ት/ቤቱ መግዛት ይፈልጋል
የመጀመሪያ ዙር የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር አፍ አን/ቁ.2/አጸ/ህጻ/የመ/ደ/ት/ቤት/01/2017 ዓ.ም የአፍሪካ አንድነት ቁ.2 አጸደ ሕጻናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2017
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ተማሪ ማራማዊት ሰለሞን እና በፍ/ባለዕዳ አቶ አለሙ ተሰማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ
በጉለሌ ክፍለ ከተማ ሥራ አሰኪያጅ ጽ/ቤት ግዥ አስተዳደር ቡድን የ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 03/2016 ዓ.ም. በጉለሌ ክፍለ ከተማ ሥራ አሰኪያጅ ጽ/ቤት ግዥ አስተዳደር ቡድን የ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች
የአክሲዮን ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወጋገን ባንክ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ኤንስሪ ኤች ትሬዲግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት የመኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 30/2016 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሰረት