Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የአለፋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳዉ ዉስጥ ላለዉ ዉሃ ጽ/ቤት ዉሃ ግንባታ አገልግሎት የሚዉል የኮንስትራክሽን ማቴሪያሎችን እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የአብክመ መንገድ ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአብክመ መንገድ ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች ሎት1∙ የጽህፈት መሳሪያዎች ፣

Oromia Agricultural Research Institute፡ Procurement of Ijaarsa Laaboratoorii Baayooteknoloojii Shaggar (Biotechnology) 2

Government(Feb 12, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/aa13d9e0-49c9-4a87-8960-64aedf0ab68d/open Invitation to Bid

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 5 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ቋሚ ዕቃዎች /የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች/ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 12, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የ2018 በጀት ዓመት 3ኛ ዙር የጨረታ ቁጥር፡-አ/ከ/ክ/ከ/ወ/5/ፋ/ጽ/የጨ/ቁ/003/18 ቀን፡- 03/06/2018 ዓ.ም በአ/ከ/ክ/ ከተማ የወረዳ

በኮንሶ ዞን የካራት ዙሪያ ወረዳ ፋ/ፕ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የበዓይዴ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ህንፃ ግንባታ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በግንባታ ሥራ የተሰማሩ ተቋራጮችን ማወዳደር ይፈልጋል

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደ/ወሎ ዞን በወገዲ ወረዳ ውሃና ኢነርጂ ጽህፈት ቤት በመደበኛ በጀት ህንፃ መሳሪያ እና የውሃ እቃዎች እና በሰቆጣ ቃልኪዳን በጀት የውሃ አቃዎች ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 የ17/20 ጤና ጣቢያ ቋሚ እቃ፣ የተለያዩ ህትመቶችን፣ አላቂ የጽዳት እቃ፣ ቋሚ የህክምና እቃ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 12, 2026) 3ኛ ዙር የጨረታ አስታወቂያ  የጨረታ ቁጥር 003/18 የቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 የ17/20 ጤና ጣቢያ  

Ministry of Irrigation & Lowlands: Procurement of Protocol Suits (የፕሮቶኮል ጫማ እና ሙሉ ልብስ)

Government(Feb 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/bff61189-c845-41a5-b6ef-9b2365b7f751/open Reference

ዲላ ዩኒቨርሲቲ የባልትና ውጤት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Feb 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/174a8cf8-38c4-407b-bc2f-e10dfd6da277/open Reference