Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 03, 2026) የአፈር ማዳበሪያ ለማጓጓዝ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምዕራብ ሸዋ ዞን የቦሬ ባኮ (ኃ/የተ) የገበሬዎች ሕ/ሥራ ዩኒዬን ለ2018/19 የምርት ዘመን የሚውል DAP እና UREA

ምዕራብ ሸዋ ዞን የቦሬ ባኮ (ኃ/የተ) የገበሬዎች ሕ/ሥራ ዩኒዬ የአፈር ማዳበሪያ ለማጓጓዝ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 03, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ገንዘብ ቢሮ የምስ ጎ/ዞ/ገንዘብ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል፣ ሎት 1 የመሰብሰቢያ አዳራሽ ግንባታ ሎት 2 የውኃ ጥራት እቃዎች 

በአብክመ ገንዘብ ቢሮ የምስ/ጎጃም ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥና ንብ/አስ/ቡድን የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር OSE/NCB/016/2018 የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ጎማ እና ካነመዳሪያ (Tyer with lnner tube) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም አስፈላጊውን መስፈርት የምታሟሉ በጨረታው

የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ጎማ እና ከነመዳሪ (Tyer with Lnner Tube) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Government(Feb 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ad6560d6-a5f0-4c6d-a5cd-781e6674f510/open Lot Information Procurement Reference Number: RG-NCB-G-0037-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ የሴቶች የንፅህና

ኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሪፐብሊኩ ጥበቃ ኃይል የሴቶች የንፅህና መጠበቂያ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Ministry of Water and Energy Would Like to Notify Amendment to Request For Expressions Of Interest (Citizen Engagement Selection of Individual Consultant) MoWE ADELE Project

Amendment to Request For Expressions Of Interest (Citizen Engagement Selection of Individual Consultant) MoWE ADELE project With reference to the

በአብክመ ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የሰቆጣ ማረሚያ ቤት መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት ለሕግ ታራሚዎች ምግብ የሚውሉ የተለያዩ የእህል፣የጥራጥሬና የአገዳ እህል፣የፊኖ ዱቄት እና በርበሬና ቅመማ ቅመም ለአንድ ዓመት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአብክመ ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የሰቆጣ ማረሚያ ቤት መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት ለሕግ ታራሚዎች ምግብ የሚውሉ የተለያዩ የእህል፣

በደቡብ ወሎ ዞን የተሁለደሬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ለወረዳው መኪኖች አገልግሎት የሚውሉ የመኪና እቃ፣የመኪና ጎማ ከነካለማደሪያው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደቡብ ወሎ ዞን የተሁለደሬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ለወረዳው መኪኖች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. የመኪና እቃ፣ ሎት

Ethio Telecom North West Region (NWR) Invites Interested and Eligible Local Bidders for the Procurement of HCB, Sand, Gravel, Basaltic Stone, Redash, Paints, Electric Materials, Water Materials and Aluminum Works

Ethiopian Construction Works Corporation Geosynthetics Industrial Works PLC (GIW) Wants to Procure Laser Jet Printer Machine Which is Used for Printing PVC-U and HDPE Pipes

Invitation for bid 2nd  RE-GIW-027-2023/2024 Ethiopian Construction Works Corporation Geosynthetics Industrial Works PLC (GIW) is a manufacturer of Geomembrane (Plastic

የባሕር ዳር ከተማ በአፄ ቴወድሮስ ክፍለ ከተማ አዲስ ዓለም ሆስፒታል አግልግሎት የሚውል የግቢ አጥር ግንባታ፣የጥበቃ አገልግሎት፣የታካሚ የምግብ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት እና ማቅረብ ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የባሕር ዳር ከተማ በአፄ ቴወድሮስ ክፍለ ከተማ አዲስ ዓለም ሆስፒታል አግልግሎት የሚውል ሎት 1. የግቢ አጥር ግንባታ

Gosh Meda Pipe and Plastic Manufacturing Enterprise Intends to Procure HDPE PE-100 Through International Competitive Bidding /ICB/

Invitation for bid Tender No. GMPPME 001/2024/2017 Budget year Gosh Meda pipe and Plastic Manufacturing Enterprise intends to procure assorted

ሕብረት አ.ማ. የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ የጥበቃ ቤቶች፣ የመኪና ጎማዎች አልሙኒየም ፓርቲሽኖች፣ የብረት ላሜራዎች፣ የቶነር ካርትሬጆች፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች እና ሌሎች የተለያዩ ዓይነት ዕቃዎችን በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል  

ሕብረት አ.ማ. ከዚህ በታች በዝርዝር የቀረቡትን የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ የጥበቃ ቤቶች፣ የመኪና ጎማዎች አልሙኒየም ፓርቲሽኖች፣ የብረት ላሜራዎች፣ የቶነር ካርትሬጆች፣ ቁርጥራጭ

የምዕራብ ወለጋ ዞን ገንዘብና ኢኮኖሚ ጽ/ቤት በ2017 የተለያዩ አላቂ፣ቋሚ ዕቃዎች፣የመኪና ጎማዎች እና የደንብ ልብሶች በዘርፉ የተሠማሩ ህጋዊ ነጋዴዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በዞኑ ለሚገኙ የመንግሥት መ/ቤቶች ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የምዕ/ወለጋ ዞን ገ/ጽ/ቤት በ2017 የተለያዩ አላቂ፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማዎች እና የደንብ ልብሶች በዘርፉ የተሠማሩ ህጋዊ ነጋዴዎችን በግልጽ