Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 03, 2026) የአፈር ማዳበሪያ ለማጓጓዝ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምዕራብ ሸዋ ዞን የቦሬ ባኮ (ኃ/የተ) የገበሬዎች ሕ/ሥራ ዩኒዬን ለ2018/19 የምርት ዘመን የሚውል DAP እና UREA

ምዕራብ ሸዋ ዞን የቦሬ ባኮ (ኃ/የተ) የገበሬዎች ሕ/ሥራ ዩኒዬ የአፈር ማዳበሪያ ለማጓጓዝ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 03, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ገንዘብ ቢሮ የምስ ጎ/ዞ/ገንዘብ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል፣ ሎት 1 የመሰብሰቢያ አዳራሽ ግንባታ ሎት 2 የውኃ ጥራት እቃዎች 

በአብክመ ገንዘብ ቢሮ የምስ/ጎጃም ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥና ንብ/አስ/ቡድን የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር OSE/NCB/016/2018 የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ጎማ እና ካነመዳሪያ (Tyer with lnner tube) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም አስፈላጊውን መስፈርት የምታሟሉ በጨረታው

የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ጎማ እና ከነመዳሪ (Tyer with Lnner Tube) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Government(Feb 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ad6560d6-a5f0-4c6d-a5cd-781e6674f510/open Lot Information Procurement Reference Number: RG-NCB-G-0037-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ የሴቶች የንፅህና

ኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሪፐብሊኩ ጥበቃ ኃይል የሴቶች የንፅህና መጠበቂያ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጎፋ አፓርትመንት ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ የSupply and Fix Water Proofing ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር DCE/SF/72/2024 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጎፋ አፓርትመንት ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ የSupply and Fix water proofing ግዥ ለመፈፀም

ሲንቄ ባንክ አ.ማ ንግድ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተበዳሪው ስም

የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ አገልግሎት ለምዝገባ ስራ የሚውል ህትመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነድ ቁጥር 006/2016 የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ አገልግሎት ለምዝገባ ስራ የሚውል ህትመት በግልጽ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ እመቤት ጅፋራ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ተስፋዬ ጅፋራ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ

The United States Pharmacopeial Convention (USP) Invites Eligible Firms and External Auditors to Conduct an Audit Service for the Period July 08, 2023, to July 07. 2024, in Accordance with the Requirement of the Agency for Civil Society Organizations (ACSO

CARE Ethiopia is Seeking Eligible Bidders for the Supply of Non- Food Items (NFI) to Enter Into a One-year Framework Agreement

care ETHIOPIA CARE Ethiopia Invitation to Bidders for the supply of Non-Food Items (NFI) Bid Reference No: BID No. 192/2024

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮምሽን የመቐለ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የሰራተኞች የጧትና ከሰዓት ሰርቪስ አገልግሎት መኪና ኪራይ ግዥ፣ የሙሉ ቀን ሰርቪስ አገልግሎት መኪና ኪራይ ግዥ፣ ባለ ግማሽ ሊትር እሽግ ውሃ አቅርቦት ግዥ፣ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል በቦቴ የውሃ አቅርቦት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ፣ ባለ 3 ኮኮብ የሆቴል አገልግሎት ግዢ፣ ባለ 4 ኮኮብ የሆቴል አገልግሎት ግዢ እና በባለ ባህላዊ የምግብ አዳራሽ የሆቴል አገልግሎት ግዢ መፈፀም ይፈልጋል

ፀሐይ ትራንስፖርት ሎጂስቲክስ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር የ2015/16 ዓ.ም የበጀት ዓመቱን የሂሳብ ኦዲት በውጭ ኦዲተሮች ለማሠራት ይፈልጋል

ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦዲት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ን ዋጋ እንድታቀርቡ ስለመጠየቅ የድርጅታችን ፀሐይ ትራንስፖርት ሎጂስቲክስ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር የ2015/16 ዓ.ም የበጀት ዓመቱን የሂሳብ ኦዲት በውጭ ኦዲተሮች

መሰቦ ስሚንቶ ፋብሪካ ለምርት አገልግሎት የሚጠየቀው 45,000 ሜትሪክ ቶን Raw Pet Coke Imported አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ለምርት አገልግሎት Raw Pet coke imported አወዳድሮ ለመግዛት ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 45/2016 መሰቦ ስሚንቶ ፋብሪካ ለምርት