Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Sep 08, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ወለጋ በነጆ ወረዳ የሚገኘው የነጆ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዘመን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የተለያዩ የኦክስጅን ማምረቻ
በኦሮሚያ ጤና ቢሮ የነጆ አጠቃላይ ሆስፒታል የኦክስጅን ማምረቻ ማሽን የመለዋወጫ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወደድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 08, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ወለጋ በነጆ ወረዳ የሚገኘው የነጆ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 ባጀት ዘመን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የተለያዩ ህትመቶችን በግልጽ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ወለጋ በነጆ ወረዳ የሚገኘው የነጆ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዘመን የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 08, 2026) የዕቃዎች ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያማስታወቂያ ቁጥር 2/2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ የንጽህና መጠበቂያ እና የኮስመቲክስ ዕቃዎች ፣ የእህል ምርት ውጤቶች ሌሎች
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ የንጽህና መጠበቂያ እና የኮስሞቲክስ ዕቃዎች፣ የእህል ምርት ውጤቶች እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሽጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 07, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 48/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/82 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ
አማራ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ዑመማፍ የአረጋውያን እና ሕጻናት መርጃ ድርጅት የ2018 የበጀት ዓመት የፋይናንስ የሥራ ከንውን በቻርተር የተመሰከረለት የሂሳብ አዋቂ እና የተፈቀደለት የውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 09, 2026) የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ ናዝሬት አዳማ የሚገኘው ዑመማፍ የአረጋውያን እና ሕጻናት መርጃ ድርጅት የ2018 የበጀት
ቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 09, 2026) የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን
የጃንሜዳ ስፖርት ትምህርትና ስልጠና ማእከል በግልፅ ጨረታ የተለያዩ እቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 09, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጃንሜዳ ስፖርት ትምህርትና ስልጠና ማእከል በግልፅ ጨረታ የተለያዩ እቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል በመሆኑም
Somali Region Planning Bureau Now Invites Wax Sealed Bids from Eligible Bidders for Procurement and Installation of Office Furniture and Interior Decoration.
Ethiopian Herald (Sep 09, 2026) INVITATION TO TENDERProcurement Reference Number: NCB/PIOFID/001/2019 To: All bidders with License Valid for the year 2019
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ አስተዳደር በኤካ ጣፎ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት የማሽነሪዎች እና የመኪና ሰርቪስ፣ የደብል ጋቢና እና ሲንግል ጋቢና የመኪና ኪራይ ብቃት ያላቸውን ገራዥ እና መኪና የሚያከራዩ ግለሰቦች እና ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት እና መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ አስተዳደር በኤካ ጣፎ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም
The Ethiopian Public Health Institute (EPHI), with Financing from the World Bank, Invites Sealed Bids for the Procurement of 10 Waste Incinerators for Regional Laboratories.
Ethiopian Herald (Sep 09, 2026) Specific Procurement NoticeRequest for Bids Goods(Two-Envelope Bidding Process) Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Name
ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር 5000 ኬ.ጂ መጫን የሚችል ፎርክ ሊፍት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 09, 2026) የሀገር ውስጥ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር 5000 ኬ.ጂ መጫን የሚችል ፎርክ ሊፍት በጨረታ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 09, 2026) የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ባጃጅ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 09, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ሥልጣን