Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter (Jun 14, 2026), Addis Zemen (Jun 14, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0015/25 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ
ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤቶችን መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር RE-EMC/OT/NCB/01/2018 የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን በዋናው መስሪያ ቤት ግቢ ውስጥ እና በቅርንጫፍ መስሪያ ቤት ያሉትን ያገለገሉ እቃዎችእና የማዕድን ተረፈ ምርቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የዕቃው ዓይነት ብዛት የመጫረቻ ሰነድ የሚቀርብበትና የሚዘጋበት የመጨረሻ የመጫረቻ ሰነድ የሚከፈትበት ቀን ሰዓት ቀን ሰዓት 1 Gelophany grease KAUS- 45, 166 barrel 23/10/2018 4:00 23/10/2018 4:30 2 ፔሪዶት (peridoite)
የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን በዋናው መስሪያ ቤት ግቢ ውስጥ እና በቅርንጫፍ መስሪያ ቤት ያሉትን ያገለገሉ እቃዎች እና የማዕድን ተረፈ ምርቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 14, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ድ/ዳ/ድ/ጮ/ሆ/12/18 በድሬዳዋ አስተዳደር የድልጮራ ለሆስፒታሉ በ2018 ዓ.ም. ለሆስፒታሉ ያገለገሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሠረት በጨረታው ላይለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ መሆን ይኖርባቸዋል:: 1. እንድ ተጫራች ጨረታ ሠነድ በሚገዛበት ጊዜ የኢትዮጵያ ዲጂታል መታወቂያ ካርድ አቅርቦ ሰነድ መግዛት ይችላል:: 2. የሽያጭ ፈጻሚው አካል ባወጣው
በድሬዳዋ አስተዳደር የድልጮራ ሆስፒታል በ2018 ዓ.ም. ለሆስፒታሉ ያገለገሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 14, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የኃራጅሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ.ማ. ለአቶ ግርማ አለባቸዉ ለሰጠዉ ብድር በመያዣ የያዘዉን በአዲስ አበባ ከተማ ኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ የካርታ ቁጥር ኮ/ቀ/የማ/ን/መ/114/23359/00 በወ/ሪት ፈትያ አብራር
ፀደይ ባንክ አ.ማ. B+G+5 መኖሪያ ቤት ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የሚላታን ኩትሳና መስኖ ውሃ ተጠቃሚዎች እና ሁለ-ገብ ኅብረት ሥራ ዩኒዬን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በኮንሶ ዞን እና ቡርጂ ዞን የሚገኙ ወረዳዎች በያዝነው 2018/19 ምርት ዘመን ካራት ከተማ ከሚገኘው ማዕከላዊ መጋዘን ለሰብል አብቃይ ወረዳ ጣቢያዎች በበልግና በመኸር የአፈር ማዳበሪያ /ምጥንና ዩሪያ/በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 14, 2026) የደረቅ ጭነት ማመላለሻ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2018 የሚላታን ኩትሳና መስኖ ውሃ ተጠቃሚዎች እና ሁለ–ገብ ኅብረት ሥራ
ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. የሺናይደር ስሪት የኤሌክትሪክ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አማ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለፁትን የሺናይደር ስሪት የኤሌክትሪክ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ
Ethiopian Customs Commission: Procurement of Server Hard Disk AAA
Government(Jan 15, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2e73b2e1-b090-4f1b-bc0d-b5416b7f3089/open Lot Information Procurement