Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ጫማዎች፣ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና ማስዋቢያዎች፣ የሞባይል ግላሶች፣ የእጅ ሰዓቶች፣ ስፔርፓርቶች፣ የእይታ ዕቃዎች መነፅሮች፣ ኮስሞቲክስ እና መዋቢያዎች፣ የፅዳት እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የተለያዩ አርተፊሻል ጌጣጌጥ እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 22, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ስሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድር ለመሸጥ ይፈልጋል።

ኦሮሚያ ባንክ የንግድ ቤት፣ ሃዮንዳይ ቫን የጭነት ተሽከርካሪ ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድር ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 24, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ፡-ፊልሃ ኮንስትራክሽን ማሽነሪ ኪራይ ኃ/የተወሰነ የግል ማኅበር አፈ/ተከሳሽ፡ – እምቢ እንደበላይ በድህነት ላይ አክሲዮን ማኅበር መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ

በምዕራብ መንገድ መካከል ባለው 325.44 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ የተሠራ ባለሁለት ወለል ሕንፃ ጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 24, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር EAC 027/2018 1. ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃላ.የተ.የግ.ማኅበር የወርክ ሾፕ ዕቃዎች፣ ግዥን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። 2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን

ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃላ.የተ.የግ.ማኅበር የወርክ ሾፕ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የፌዴራል መንግስት ህንፃዎች ግንባት ፕሮጀክት ጽህፈት ቤት የጨረታ ማራዘሚያ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen (Feb 27, 2026)   የጨረታ ማስታወቂያ እንዲራዘምልን ስለማሳወቅ በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የፌዴራል መንግስት ህንፃዎች ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት

የሀዋሳ ከተማ አስፋይ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ ግዥ ለመፈጸም በዘርፉ ህጋው ፈቃድ ካላቸው አቅራቢ መካከል በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአማራ ክልላዊ መንግስት የምስ/ጎጃ/ዞን የብልፅግና ፖርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ግቢ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ ቁርጥራጭ ብረታብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 27, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ክልላዊ መንግስት የምስ/ጎጃ/ዞን የብልፅግና ፖርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ግቢ ውስጥ የሚገኙ ከዚህ

የሀዋሳ ማዕከላዊ ማረሚያ ተቋም ለህግ ታራሚዎች አገልግሎት የሚውል ማገዶ እንጨት በዘርፉ ከተሠማሩ ነጋዴዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ማዕከላዊ ማረሚያ ተቋም ለህግ ታራሚዎች አገልግሎት የሚውል ማገዶ እንጨት በዘርፉ ከተሠማሩ ነጋዴዎች

FDRE Education and Training Authority: Procurement of Tire and Decor Materials/የመኪና ጎማ እና የመኪና ዲኮር እቃዎች/

Government (Feb 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/bba37038-667c-432a-ad96-2d28a0e312c9/open

Tocha Woreda Agriculture Development, Environmental Protection & Cooperative Office Invites Sealed Bids for Four Projects: Expansion of Tocha Edget Crop Market Center, Construction of Gorima Micro and Household Project, Construction of Nutrition Corner Demonstration Center, and Construction of Vermi Compost Demonstration and Production Center.

ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማ ጎማ፣ ፍሪጅ፣ የተለያዩ ስቶቮች፣ ቴሌቭዥን እና የተለያየ የቤት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማ ጎማ፣ ፍሪጅ፣ የተለያዩ ስቶቮች፣ ቴሌቭዥን እና የተለያየ የቤት እቃዎች በግልፅ

ጉለሌ የዕፅዋት ማዕከል የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 27, 2026) የዕቃ አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2018 የሎት ዓይነት ሎት-1 የፅህፈት መሳሪያና ተዛማጅ እቃዎች ሎት-2.

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት ቁርጥራጭ አልሙኒየም እና ቁርጥራጭ ብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 27, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ    ቁርጥራጭ አልሙኒየም እና ቁርጥራጭ ብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም