Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የኢንሹራንስ አገልግሎትየጨረታ ማስታወቂያ ተስፋ ድርጅት በሲቨል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ ተመዝግቦ እየተንቀሳቀሰ ያለ አገር በቀለ ድርጀት ሲሆን፣ በአገራችን በተለያዩ ቅርንጫፎች ለሚሠሩ የድርጅታችን ሠራተኞች የህክምና እና የአደጋ

ተስፋ ድርጅት የድርጅታችን ሠራተኞች የህክምና እና የአደጋ ጊዜ ሽፋን (Medical Insurance Coverage and Group Personal Accident) አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ውለታ በመፈፀም መግዛት ይፈልጋል

Reporter(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተውን ቤት ባለበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

ዘመን ባንክ አ.ማ የጋራ መኖሪያ ቤት (ኮንዶሚኒየም) ስቱዲዬ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 15, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ እና በድጋሚ የወጣ የሀራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል

Reporter(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0005/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 90/97 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡

ዳሸን ባንክ አ.ማ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቦታው ስፋት 865.5 ካ.ሜ መኖሪያ ቤት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በፍርድ ባለመብት እነ ወ/ሮ ፍሬሕይወት ስለሺ 4 ሰዎች እና የፍርድ ባለ እዳ የወርቅውሃ ዋሌ

በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 3 የአፍሪካ ብርሃን ቅድመ መደበኛና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለፕላንት ማሽነሪ እና መሳሪያ ግዢ እና ህንፃ ተገጣጣሚዎች በግልጽ ጨረታ መግዛት ስለፈለግን ብቁ አቅራቢዎች እንድትወዳደሩ እንጠይቃለን

በአራዳ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት ሰሜን ጤና ጣቢያ የሰራተኞችን ክበብ በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 22, 2026) የክበብ ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 05/2018 በአራዳ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት ሰሜን ጤና ጣቢያ የሰራተኞችን

ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ገቢዎች ቢሮ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እና የኔትዎርክ የዝርጋታ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 22, 2026) ግስጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 02/02/2018 ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ገቢዎች ቢሮ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እና የኔትዎርክ የዝርጋታ

ቅን ኢትዮጵያ ማኅበር መንግሥታዊ ያልሆነ ሀገር በቀል ድርጅት እ.ኤ.አ January 1, 2025 to December 31, 2025 በጀት ዓመት የሂሳብ ሰነዳችን በውጭ ኦዲተር አስመርምሮ ማቅረብ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 22, 2026) የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ቅን ኢትዮጵያ ማኅበር መንግሥታዊ ያልሆነ ሀገር በቀል ድርጅት እ.ኤ.አ January 1,

Ethiopian Agricultural Authority፡ Procurement of Spare Parts

Government(Feb 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d39283f2-861a-4ef6-beec-a6889a72c768/open Lot Information Procurement

SOS CHILDREN’S VILLAGES ETHIOPIA INVITES ELIGIBLE BIDDERS FOR THE IGA BLOCK CONSTRUCTION WORK, IN YABELO, BORANA ZONE, OROMIA, ETHIOPIA

2merkato.com(Feb 23, 2026) INVITATION TO TENDER FOR IGA BLOCK CONSTRUCTION WORK, IN YABELO, BORANA ZONE, OROMIA, ETHIOPIA LOCATION: SOS CHILDREN’S

በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ ኮስሞቲክስ፣ ቁርጥራጭ ብረት፣ የመኪና እስቴሽነሪ እና Power Bank በግልፅ እንድሁም አልባሳት፣ ሞተር ሳይክል፣ ተሽከርካሪ እና የህክምና እቃዎች በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል

አማራ ክልል ግብርና ቢሮ የግብርና ኖራ ለማጓጓዝ የአገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 22, 2026) ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት፦ አማራ ክልል የግብርና ቢሮ የፕሮጀክቱ ስም፡– የአየር ንብረት