Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Sep 23, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የተሽከርካሪ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አ/ የም/አም/ኃ/የተ/የግ/ማህበር ሽያጭ /0006/2026 አልቪማ የምግብ አምራች ኃ/የተ/የግ/ማህበር የ2020 ሞዴል ያገለገለ ሁለት የጣልያን አይቪኮ (Model 50C15/E3 Year Chassis

አልቪማ የምግብ አምራች ኃ/የተ/የግ/ማህበር የ2020 ሞዴል ያገለገለ ሁለት የጣልያን አይቬኮ እንዲሁም በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኝ የ2017 ሞዴል ሊፋን X60 ተሽከርካሪን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Sep 23, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር ሲባ /ሕአዲ/ሐራጅ/01/2019 ሊንቂ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው 216/1992) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: የሐራጁ ደንቦች፤

ሲንቄ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Sep 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የሊፍት ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 2/2019 ዓ.ም እሌሂሩ ህንፃ ስራ ተቋራጭ በሚያካሂደው የግንባታ ፕሮጀክት ላይ የሚገጠም ፓሰንጀር ሊፍት ኤሌቬተር አቅርቦት፣ ተከላና ሙከራ ኮሚሽኒንግ ስራ

እሌሂሩ ህንፃ ስራ ተቋራጭ በሚያካሂደው የግንባታ ፕሮጀክት ላይ የሚገጠም ፓሰንጀር ሊፍት ኤሌቬተር አቅርቦት፣ ተከላና ሙከራ ኮሚሽኒንግ ስራ በሙያው በቂ ልምድና ችሎታ ያላቸውን ህጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የሃራጅ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተቁ የተበዳሪው

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የAluminum Ceiling አቅርቦትና ገጠማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር DCE/SF/139/2026 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌደራል ማረሚያ ቤት ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የ

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ዕቃዎቹ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ኢትዮ ቴሌኮም የተለያዩ የእሰትራቴጂ ፕላኒኒግ እና ፕሮግራም ማኔጅማንት ሥል (Developing a Competitive and Sustainable TechCo Strategy (Advanced Level), Business Model Frameworks and Approaches (Advanced) and Enterprise Management Maturity Modeling and Evaluation Training (proficient) ለማቅረብብ ተጫረቾችን በአለም አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጰያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 06, 2026) የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ግልፅ ጨረታቁጥር ግ09/2019 ዓ.ም በኢትዮጰያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች

የሊቦ ከምከም ወረዳ ወጣቶች ማህበር በሊቦ ከምከም ወረዳ እና በአዲስ ዘመን ከተማ ለወጣት ሴቶች፣ አካል ጉዳተኞች፣ ከስደት ተመላሾች እና በሀገር ውስጥ ለተፈናቀሉ ወጣቶች የስራ ዕድል እና የገቢ ማስገኛ ተጠቃሚ ለማድረግ የበግና የፍየል እርባታና ማድለብ እንዲሁም ለእርባታና ማድለብ  የሚያገለግሉ ግብዓቶችን በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶችን በማወዳደር በግልጽ ጨረታ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የአማራ ነጋዴ ሴቶች ማህበር የሊቦ ከምከም ነጋዴ ሴቶች ማህበር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከአማራ ልማት ማኅበር (አልማ) ማስተርካርድ ፋዉንዴሽን በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ እየተተገበረ በሚገኘዉ የፀሃይ ታዳሽ ሃይል ለወጣቶች የስራ ፈጠራ ለተደራጁ ኢንተርፕራይዞች አገልግሎት የሚዉል የሶላር ኤሌክትሪካል እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Ababa Road Authority :የተለያዩ የቧንቧ ዕቃዎች ግዥ T-1

Government (Oct 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/198d5428-64d0-41d9-acc0-250bf53ffcbb/open Lot Information

Addis Ababa Road Authority :የወለል ምንጣፍ አንደኛ ደረጃ ከነ እጅ ዋጋዉ (ለቢሮ አገልግሎት የሚሆን) Team-1-1

Government (Oct 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/df04c26b-2bd6-4676-8360-47a42b404ea1/open Lot Information

Ethiopian Archives and Library Service :Procurement of የደረቁ ዛፎችን መቁጥና የቅርንጫፍ ምልመላ አገልገወሎት ግዥ 2026

Government (Oct 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/01ca0ceb-e34c-4baa-9991-d3c8f40bf9bc/open Lot Information