Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Nov 05, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! ድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ቅድስት አስፋ እና በፍ/ባለዕዳ አዱኛ አጥናፉ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.195881 በ30/3/2017 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ
የይዞታ ስፋት 150 ካ.ሜ የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Nov 05, 2025) ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የጀኔሬተር ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን ባለ 110 ኪሎዋት ጀኔሬተር ግዥ በሰነድ ላይ ባለው መስፈርት መስረት በዘርፉ ላይ
የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን ባለ 110 ኪሎዋት ጀኔሬተር ግዥ በሰነድ ላይ ባለው መስፈርት መስረት በዘርፉ ላይ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 05, 2025) Read Carefully በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/031/25 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ
ዳሽን ባንክ ቶዮታ ሚኒ ባስ ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen(Nov 05, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የድርድር የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 መሰረት ከዳንኤል ጌታሁን እርሻ ፕሮጀክት
ኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በድርድር ሽያጭ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የሲዳማ ክልል ስፖርት ኮሚሽን በ2017 በጀት ዓመት ለሀገረ ሰላም አትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከል የምግብ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ክልል ስፖርት ኮሚሽን በ2017 በጀት ዓመት ለሀገረ ሰላም አትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከል የምግብ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ
The Brooke Hospital for Animals, an International NGO Working in Ethiopia Invites Interested Bidders to Supply Types of Vehicles on Rental Basis to Be Used in Different Parts of Ethiopia, as Required by the Program (on Call Basis) for One Year Period
Invitation for Bid Supply of Rental Vehicles Bid Reference No:- B-ETH/10/2024 1. The Brooke Hospital for Animals, an International NGO
በጉ/ክ/ከ አዲስ ተስፋ የመጀ/ደረጃ እና የካቲት12 ቅ/መ/ደ/ት የ2017 በጀት አመት በመደበኛ በጀት እና በውስጥ ገቢ አንደኛ ዙር አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች ቁሳቁሶችን የጥገና ስራዎች በሎት ከፋፍሎ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 በጉ/ክ/ከ አዲስ ተስፋ የመጀ/ደረጃ እና የካቲት12 ቅ/መ/ደ/ት የ2017 በጀት አመት በመደበኛ በጀት እና በውስጥ
የካቲት 23 አጠቃላይ 2ተኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የደንብ ልብስ፣ አላቂ የጽህፈት መሳሪያ፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ለፕላንት፣ ለማሽነሪ እና ለመሳሪያ እድሳት ጥገና፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች መለዋወጫዎች፣ የቢሮ ፈርኒቸሮች እና የአዳራሽ ወንበሮች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የካቲት 23 አጠቃላይ 2ተኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ግብዓቶችንና ከታች የተዘረዘሩትን ቁሳቁሶች በጨረታ አወዳድሮ
የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን ባለ 50 የመማሪያ ደብተር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid ባለ 50 ቅጠል የመማሪያ ደብተር Lot Information Procurement Reference Number: EIPA-NCB-G-0126-2016-PUR Object of Procurement: ባለ 50 ቅጠል
Bahirdar University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Transparent A4 Cover
Invitation for Bid Transparent A4 Cover Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-0048-2016-PUR Object of Procurement: Transparent A4 Cover Description: Transparent
ለሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ስልጣን አጀንዳ እና የመፅሔት ህትመት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid Yearly Magazine /አጀንዳ እና የመፅሔት ህትመት ግዥ/ Lot Information Procurement Reference Number: ACSO-NCB-G-0072-2016-PUR Object of Procurement: Yearly
Authority For Civil Society Organizations Invites Eligible Bidders for the Procurement of Postcard Printing
Invitation for Bid Postcard Printing Lot Information Procurement Reference Number: ACSO-NCB-G-0071-2016-PUR Object of Procurement: Postcard Printing Description: Postcard Printing Award
የመሰረተ ኢትዮጵያ ቅድመ አ/አ/መ ደረጃ ት/ቤት የደንብ ልብስና ጫማ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ ዕድሳትና ጥገና፣ ሕትመት፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ ሌሎች አላቂ ዕቃዎችና አቅርቦቶች በመስኩ የተሰማሩ ሕጋዊ ነጋዴዎች ባለሙያዎችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡- 01/2017 የመሰረተ ኢትዮጵያ ቅድመ አአ/መ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ለትምህርት ሥራ የሚውሉ የሠራተኞች የደንብ ልብስና ጫማ፣