Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 06, 2026) በድጋሚ የወጣ የዛፍ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የደብረ ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት በቡሬ ሴክሸን ላይ ተክሎ ያሳደጋቸውን ባህር ዛፍ እና የተለያዩ ዛፎች ብዛት 136
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የደብረ ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ባህር ዛፍ እና የተለያዩ ዛፎች ብዛት 136 ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 06, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ስርጉት ምናሴ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ሱራፌል ካሳሁን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 189536 በ9/10/2015
በድጋሚ የወጣ የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 06, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያየግልጽ ጨረታ ቁጥር 031 ፣ 032 ፣ 033 ፣ 034/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 06, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ሰይፈ ገ/ፃዲቅ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ገ/ፃዲቀ ጨርቆስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/289626 በ21/3/2015 ዓ.ም
የዋናው ቤት ስፋቱ 199.74 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የነቀምት ሪጅን ጽ/ቤት በያዘው በጀት ዓመት የከባድ ተሽከርካሪ ጎማ 12*20፣ የቀላል ተሽከርካሪ ጎማ 7.50*16፤ 8.50*16 እና የኒሳን ደብል ጋቢና ቲዩብለስ ጎማ ከነ ሙሉ አክሰሰሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 20, 2026) የከባድ ተሽከርካሪ ጎማ 12*20 ፣ የቀላል ተሽከርካሪ ጎማ 7.50*16፤8.50*16 እና የኒሳን ደብል ጋቢና ቲዩብስስ ጎማ
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት የማተሚያ ማሽኖችን ከቅድመ ህትመት እስከ ድህረ ህትመት በዓለም አቀፍ የግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 20, 2026) ዓለም አቀፍ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2018 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት የማተሚያ ማሽኖችን ከቅድመ
በደ/ም/አ/ክ/መንግስት በከፋ ዞን ገዋታ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የንጹህ መጠጥ ውሃ ማስፋፍያ ግንባታ ለመስራት ዕቅድ በመያዙ ገንዘብ በማሰባሰብ ከኮንስትራክሽን ዕቃ አቅራቢዎች የውሃ ዕቃን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 20, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ም/አ/ክ/መንግስት በከፋ ዞን ገዋታ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የገዋታ ወረዳ ውሃ
የአ/ምንጭ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለመ/ቤቱ ለሠራተኞች አገልግሎት የሚሰጡ የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 20, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የአ/ምንጭ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለመ/ቤቱ ለሠራተኞች አገልግሎት የሚሰጡ የደንብ
Oromia Development Association (ODA) Invites Bids for the Supply of Various Items Across Nine Distinct Lots: Assistive Materials for Students with Disabilities, Sewing Machines, Sound Systems, Sanitary Materials, Water Tankers, Backpacks, Electronics, Edible Oil and Cooking Materials, and Tool Wheel-tractors.
Addis Zemen (Jun 20, 2026) NOTICE FOR INVTATION TO BID Oromia Development Association (ODA) is a non-governmental organization established to
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጄንሲ ለዋናው መ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የቢሮ ጽዳት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ዓመታዊ ውል በመያዝ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 20, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር አ.ገ/መ/ኮ/ኤ/01/2019 ዓ.ም የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጄንሲ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት Ready Mix Concrete with Pump እና አልሙኒየም ፕሮፋይሎች ከነአክሰሰሪው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 20, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር የኮ/ዲ/ግ/ማ/ድ/ግ/ጨ/ቁ 24/2018 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ግንባታና ማማከር
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jun 20, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ስምረት እቁበሚካኤል እና በፍ/ባለዕዳ እነ ስምኦን ሀ/ማሪያም መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
ሲዳማ ኤልቶ ኃ/የተወሰነ ኅ/ስራ ዩኒየን ለአሲዳማ አፈር ማከሚያ አገልግሎት የሚውል 16000 ኩንታል ኖራ ከሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ በማንሳት ወደ ተለያዩ የክልሉ ወረዳዎች ማጓጓዝ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሲዳማ ኤልቶ ኃ/የተወሰነ ኅ/ስራ ዩኒየን ለአሲዳማ አፈር ማከሚያ አገልግሎት የሚውል 16000 ኩንታል ኖራ ከሙገር ሲሚንቶ