Re-Invitation Tenders in 2021
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቦታው ስፋት 200 ካ.ሜ. የሆነ የመኖሪያ ቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Bekur (Aug 03, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ተቁ የተበዳሪው ስም የንብረቱ አስያዥ ስም አበዳሪው ቅርጫፍ ለጨረታው የቀረበው
የእጣዎች ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 04, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ —-አቶ ላቃቸው ከፈለ አፈ/ተከሳሽ—- ዘውዱ ተወልኝ መካከል ስላለው አፈፃፀም ክስ ክርክር
ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማህበር የውሃ መጠጥ ጥልቅ ጉድጓድ ጥገና ለማከናወን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማህበር ለሽሽንዳ ቴፒ መንገድ ስራ ፕሮጀክት ለሰራተኞች ለመጠጥ ውሃ የሚውል የውሃ
የቡኖ በደሌ ዞን የቦረቻ ወረዳ ገ/ፅ/ቤት የጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል
Addis Zemen (Aug 04, 2026) ማስተካከያ ሐምሌ 25 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 29 የቡኖ በደሌ ዞን
በአርሲ ዞን ጉና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት በወረዳ ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚና አላቂ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች እና የሰራተኞች የደንብ ልብሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁ-01/2019 የበጀት ዓመት በአርሲ ዞን ጉና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት በወረዳ
የባሕር ዳር ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Aug 03, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ጥበቡ ሁነኛው እና በአፈ/ተከሳሾች 1. አብዱ ሙሀመድ፣ 2.መሀመድ ሁሴን መካከል ስላለው የአፈጻጸም
ጤና የምግብ አምራቾች አ.ማ. ቱቦላሬ ብረት (RHS Metal Steel) 50mmx50mm, Thickness 2-2.5mm (Mix) and 2.4m Length የሆነውን ብዛቱ እስከ 1,500 ፍሬ የሚደርሰውን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ባለበት ሁኔታ ለመሸጥ ይፈልጋል
2merkato.com (Aug 04, 2026) ቀን፡ ሐምሌ 28/2018 ዓ.ም የጨረታ መለያ ቁጥር፡ HCFM/RHS/001/2018 የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ጤና የምግብ አምራቾች አ.ማ. ከዚህ በታች የተገለጸውን ቱቦላሬ
በጉ/ክ/ከ/ወ/4/ፋ/ጽ/ቤት/ በ2019 የበጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 04, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ጉ/ክ/ከ/ወ/4/ፋ/ኢ/ጽ/ቤት/001/2019 በጉ/ክ/ከ/ወ/4/ፋ/ጽ/ቤት/ በ2019 የበጀት ዓመት ሎት 1 የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያወች፣ ሎት
ስፋቱ 440 ካሬ ሜትር የሆነ ቤት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የውሳኔ ባለመብት፡- ጋሻ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር እና የውሳኔ ባለእዳ፡- አቶ መኮንን ተፈራ መካከል