Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Oct 09, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ማ/ኢ/መ/ባ/ማሽ 03/18 መ/ቤታችን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን በስሩ
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን በስሩ ላሉት ዲስትሪክቶችና አከባቢያቸው ባሉ የመንገድ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውል የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች ማለትም ዶዘር፣ ግሬደር፣ ኤክስካቫተር በጃክሀመር እና ሮለር ማሽነሪዎችን ኪራይ አገልግሎት ግዥ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 09, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ የግብርና ኅብረት ሥራ ማኅበራት ፌዴሬሽን ኃ/የተ/የግ/ማኅበር አሰላ ያለው
የኦሮሚያ የግብርና ኅብረት ሥራ ማኅበራት ፌዴሬሽን ኃ/የተ/የግ/ማኅበር አሰላ ያለው ይዞታ ላይ የግድብ ማስፋፊያና ጥገና በፌዴሬሽኑ በተዘጋጀው ቴከኒካል ስፔሲፊኬሽን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግንባታ ማሰራት ይፈልጋል
Reporter(Oct 08, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የሐራጅ ማስታወቂያ አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/1992 እንዲሁም በአዋጅ ቁጥር 1147/2011
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Government(Oct 08, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ1 ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/purchasing/0824def3-b894-4dd5-8dc0-aaa2721e7d7d/open Invitation for
ዲላ ዩኒቨርሲቲ ደብተር ልባዱ ባለ ላስቲክ 50 ገጽ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ቆሎ ለመወዩ ዋናው ካምፓስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ቆሎ ለመወዩ ዋናው ካምፓስ Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0025-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:
በኢፌዲሪ የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የታሸገ ውሃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የታሸገ ውሃ Lot Information Procurement Reference Number: PPS-NCB-G-0091-2016-PUR Object of Procurement: የታሸገ ውሃ Description: የታሸገ ውሃ Award
በኢሉባቦር ዞን የበቾ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ እና የተለያዩ የቢሮ አላቂ እቃዎች፣ የተለያዩ የትምህርት፣ ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የሠራተኞች ደምብ ልብስና የስፖርት ትጥቆች የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኢሉባቦር ዞን የበቾ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዘመን በስሩ ላሉት የመንግስት መስሪያ ቤቶ እና መንግስታዊ ያልሆኑት
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የበሬ ሥጋ አቅርቦት ማዕቀፍ ስምምነት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ASU/NCB/G/001/2017 BID የበሬ ሥጋ አቅርቦት ማዕቀፍ ስምምነት ግዥ Procurement Reference No: ASU-NCB-G-0006-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement
ንጋት የአርሲ ሥሬ ልማት ማህበር የ2016 ዓ/ም በጀት አመት የሂሳብ እንቅስቃሴውን በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል
ማስታወቂያ “ንጋት የአርሲ ሥሬ ልማት ማህበር” የ2016 ዓ/ም በጀት አመት የሂሳብ እንቅስቃሴውን በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በሙያው ፈቃድ ያላቸው ተወዳዳሪዎች፦
Debark University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Rent
Invitation to Bid Procurement of Car Rent ሃይሩፍ ደረጃ አንድ Procurement Reference No: DKU-NCB-NC-0023-2016-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type:
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተወረሱ ንብረቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል
የተተዉ ዕቃዎች የጨረታ ማስታወቂያ ግልፅ ጨረታ ቁጥር ግ-07/2017 ጨረታ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር
Debark University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Rent
Invitation to Bid Procurement of Car Rent ኮስትር አንደኛ ደረጃ Procurement Reference No: DKU-NCB-NC-0024-2016-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type:
የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና/ኢኮ/ልማት መምሪያ የሀዋሳ ከተማ አስ/ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት ለአረንጓዴ ልማት እንክብካቤ ሥራ አገልግሎት የሚሰጥ የሳር ማጨጃ ማሽን ግዥ ለመፈጸም በጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና/ኢኮ/ልማት መምሪያ የሀዋሳ ከተማ አስ/ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት ለአረንጓዴ ልማት እንክብካቤ ሥራ