Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Be’kur(Dec 22, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ማስተካከያ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ለ2018 በጀት አመት በሎት 1 የሰራዊት የደንብ ልብስ አማካሪ በበኩር ጋዜጣ 30 ኛ ዓመት
የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል
Addis Zemen(Dec 24, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! በድጋሚ የወጣ ሀራጅ ሽያጭ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የስሪንቃ ግብርና ምርምር ማዕከል በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎታቸውን የጨረሱ የተከማቹ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች
በአብክመ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የስሪንቃ ግብርና ምርምር ማዕከል በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎታቸውን የጨረሱ የተከማቹ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች በሀራጅ ጨረታ ሽጦ ማስወገድ ይፈልጋል
Government(Dec 24, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/835c4ea0-5629-45a2-bb1b-919bd95da205/open Lot Information
አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ: በድጋሚ የወጣ ለዉሃ ቴክሎኖጅ ዳ/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚዉል ሼልፍ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 24, 2025) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 19/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች ኮስሞቲክስ እና የንፅሕና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች፣ ሲሚንቶ፣ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Forestry Development: Procurement of Stationary Materials for Mirror Sticker for Office
Government (May 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3e268882-5c61-4e9c-967d-e8c4c8295932/open Lot Information
Artificial Intelligence Institute፡ Procurement of Power Cable
Government (May 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/449b90e0-e5c3-4de0-ae13-2e7f4509f241/open Lot Information
Ministry Of Revenue Dire Dawa Branch Office፡ Procurement of Network Adaptor and Mouse
Government (May 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/be75d9ae-313a-45c4-b507-4406a40c82e9/open Lot Information
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ስኳር እና የተለያዩ ዕቃዎችን ማሽነሪዎችን ከተለያዩ ቦታዎች ወደ ስኳር ፋብሪካዎችና ፕሮጀክቶች እንዲጓጓዝ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 14, 2026) ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር LP/OT/22/SIG/2018 1. የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ለ2018/19 በጀት ዓመት ስኳር
አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የቀላል ተሽከርካሪ ኢንጀክሽን ፓምፕ፣ ኢንጀክተር ኖዝል፣ ሲሊንደር ሄድ እና ሲሊንደር ብሎክ የጥገና አገልግሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 14, 2026) ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የአስፋልት ዌሪንግ ኮርስ፣ አስፋልት ባይንደር ኮርስ እና ዲቢኤም ምርቶች በቁርጥ ዋጋ አቅራቢዎች መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 14, 2026) የአስፋልት ዌሪንግ ኮርስ፣ አስፋልት ባይንደር ኮርስ እና ዲቢኤም ምርቶች የቁርጥ ዋጋ ግዥ ጥሪ ማስታወቂያ የአዲስ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋምቤላ ዲስትሪክት የተለያዩ ንብረቶች ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 14, 2026) የዝግ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 መሠረት ተረክቦ ሁለት
የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ መለዋወጫዎች ግብአቶች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ MSF/LP/05/2026 የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች በጥቅል የተዘረዘሩትን መለዋወጫዎች ግብአቶች በብሔራዊ በግልጽ ጨረታ
የአማኑኤል ኅብረት ቤተ ክርስቲያን የልማትና ተራድኦ ማኅበር (EUCDRA) ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸው አቅራቢዎችን አወዳድሮ የእርዳታ ዕህሎችን ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡01/2026 የአማኑኤል ኅብረት ቤተ ክርስቲያን የልማትና ተራድኦ ማኅበር (EUCDRA) ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸው