Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Jan 11, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የደብረብርሀን እንጨት ማቀባበሪያ ኃ/የተ/ የግል ለግንባታ መስሪያ እና ለፈርኒቸር የሚሆን ጥራት ያለው ፕለይ ውድ ጣውላ አምራች ድርጅት ነው። ስለሆነም ፋብሪካው ለዚህ
የደብረብርሀን እንጨት ማቀባበሪያ ኃ/የተ/ የግል ማህበር 120 ቶን ግሉ ፓውደር /urea Formaldehyde Powder Resin Glue/ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 10, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 17/2018 በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሕገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ልዩልዩ ዘርፍ እቃዎች፣ የጽዳት ዘርፍ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዘርፍ
በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሕገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ልዩ ልዩ ዘርፍ እቃዎች፣ የጽዳት ዘርፍ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዘርፍ እቃዎች፣ ስፔርፓርት ዘርፍ እቃዎች፣ ጌጣጌጥ ዘርፍ እቃዎች እና ኮስሞቲክስ ዘርፍ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 17/2018 ዓ.ም እቃዎቹን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 10, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ቤ /ል/ ኮ/ ግ/ ጨ/008/2018 ዓ.ም. በሎት 1 የመኪና ባትሪና ጌጣጌጥ ግዥ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 10, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሰርካለም ጎሹ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ምልኬሳ ኩምሳ ቶሌራ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 215008
የተሽከርካሪ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የመንግሥት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር ያገለገሉ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 05, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የመንግሥት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና
የተለያዩ ሶፋዎች የባኞ ቤት ዕቃዎች የቢሮ ዕቃዎች እና ሌሎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Dec 05, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! ድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት የቦሌ ደብረሰላም መድኃኒዓለም መጥምቁ ቅዱስ ዮሐንስ አቡነ አረጋዊ ካቴድራል
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የኪንፋዝ በገላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳዳር በ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 01, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የኪንፋዝ በገላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳዳር በ2018 ዓ.ም
የደቡብ ጎንደር መስተዳደር ዞን የደራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት በወረዳው ውስጥ ላሉ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ስቴሽነሪ፣ የጽዳት እቃ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር እንዲሁም የግንባታ ቁሳቁስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ጎንደር መስተዳደር
የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የተለያዩ እቃ ግዥ/ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 05, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ
የሌቃ ዱላቻ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው መንገድና ሎጂስቲክስ ጽ/ቤት በወረዳው ካፒታል በጀት መንገድ ጥገና ስራ ለማሰራት የሚውሉ የግሬደር፣ የኤክስካቫተር፣ ሮለር፣ ሲኖ ትራክ እና ሻወር ትራክ ማሸኖችን በኪራይ ለመቅጠር ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 04, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሌቃ
The Addis Ababa City Administration Public Procurement and Property Disposal Service (AAPPPDS) Invites Eligible Bidders to Participate in the Procurement of Different Types of Student Exercise Books
Addis Zemen(Dec 05, 2025) Invitation to Tender Ref. No: AAPPPDS/SA/ICB/PG/54/03/2018 Addis Ababa City Administration Public Procurement and Property Disposal
በደቡብ ጎንደር ዞን የፋርጣ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ የተለያዩ ግንባታ ማስገንባትና የተለያዩ እቃዎችን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Be’kur(Dec 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር ዞን
በደቡብ ኢትዮጵያ ክ/መ/ በወላይታ ዞን የድጉና ፋንጎ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ከወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት እና ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት ጋር በመሆን በ2018 በጀት ዓመት በዋን ዋሽ ናሸናል ፕሮግራም በተላከው በጀት በትምህርት ቤት ግቢ ውስጥ የሴቶች ንጽህና መጠበቅያ /MHM/ ቤት ግንባታ ሥራዎች እና በጤና ኬላዎች ባለ ሁለት ክፍል መጸዳጃ ቤት እና የቆሻሻ መጠያ ጉድጓድ ግንባታ ሥራዎች በግልጽ ጨረታ ህጋዊ ተወዳዳሪዎች አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 05, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክመ/ በወላይታ ዞን የድጉና ፋንጎ