Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government(Jan 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/523050b1-db57-4adc-b7ec-9d3835607a2d/open Lot Information Procurement Reference Number: PMO-NCB-G-0214-2018-PUR Object of Procurement: ሎት 267 ለአንድነት ፓርክ

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ለአንድነት ፓርክ ሰው ሰራሽ ሐይቅ ኪራይ (ለጀልባ) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 11, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የደብረብርሀን እንጨት ማቀባበሪያ ኃ/የተ/ የግል ለግንባታ መስሪያ እና ለፈርኒቸር የሚሆን ጥራት ያለው ፕለይ ውድ ጣውላ አምራች ድርጅት ነው። ስለሆነም ፋብሪካው ለዚህ

የደብረብርሀን እንጨት ማቀባበሪያ ኃ/የተ/ የግል ማህበር 120 ቶን ግሉ ፓውደር /urea Formaldehyde Powder Resin Glue/ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሕገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ልዩ ልዩ ዘርፍ እቃዎች፣ የጽዳት ዘርፍ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዘርፍ እቃዎች፣ ስፔርፓርት ዘርፍ እቃዎች፣ ጌጣጌጥ ዘርፍ እቃዎች እና ኮስሞቲክስ ዘርፍ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 17/2018 ዓ.ም እቃዎቹን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 10, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ቤ /ል/ ኮ/ ግ/ ጨ/008/2018 ዓ.ም. በሎት 1 የመኪና ባትሪና ጌጣጌጥ ግዥ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The United Nations Children’s Fund (UNICEF) Would Like to Notify the Extension for the Procurement of Consultancy Services for a Study on Repayable Financing for Climate Resilient Rural Sanitation and Hygiene in Ethiopia

2merkato.com(Dec 05, 2025)   Bid Extension Request for Proposal for ServiceLRPS-2025-9201230 UNICEF (Ethiopia) wishes to request eligible bidders to participate

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 05, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ

በቤንች ሸኮ ዞን የሸኮ ወረዳ ፍ/ቤት ህዳር 23 ቀን 2018 ዓ/ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 34 ላይ የደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መ/ በቤንች ሸኮ ዞን የሸካ ወረዳ ፍ/ቤት ተብሎ የወጣው በስህተት ስለሆነ ትክከለኛው በቤንች ሸኮ ዞን የሸኮ ወረዳ ፍ/ቤት በሚል የተስተካከለ መሆኑን ይገልጻል

የወገራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወገራ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት በአምባጊዮርጊስ ዙሪያ ቀበሌ ታቦት ማደሪያ ጎጥ የአርሶ አደር ማሰልጠኛ ተቋም /FTC/ በደረጃ 7 እና በላይ እንዲሁም ለወገራ ወረዳ እንስሳት ጽ/ቤት በገደብጌ ከተማ እና በኮሴየ ቀበሌ ለአንድ ቀን ጫጩት ማሳደጊያ፣ ለወተት ላም እርባታ የሚሆን ሸድ እና ለዳልጋ ከብት እና ለበግ (ለፍየል) ማድለቢያ የሚሆን ሸድ ግንባታ በደረጃ 9 እና በላይ በመደበኛ ካፒታል በጀት በሙሉ ዋጋ በጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

በምሥራቅ ጐጃም ዞን የእነማይ ወረዳ ፍ/ቤት በ2018 ዓ/ም በጀት አመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎችን፣ አንዲሁም ኤሌክትሮኒክስ፣ በግልጽ የጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በሰሜን ጐጃም አስተዳደር ዞን የሰሜን ሜጫ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በካፒታል በጀት በወረዳው የግንባታ ስራዎችን ማሰራት ይፈልጋል

Be’kur(Dec 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጐጃም አስተዳደር

አማራ ልማት ማህበር (አልማ) ላፕቶፕ ኮምፒውተር በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በማወዳደር በግልጽ ጨረታ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Be’kur(Dec 01, 2025)   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አማራ ልማት ማህበር (አልማ) የክልሉን ህዝብና ልማት ደጋፊዎችን በዘላቂነት የማንቀሳቃስ በትምህርት፣ በጤና እና

የወልዲያ ሙያ ብቃት ምዘናና ማረጋገጫ ክላስተር ማዕከል የ2018 በጀት ዓመት የሚዉሉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ በሎት አጫርቶ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Dec 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የወልዲያ ሙያ ብቃት

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Dec 05, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። /span> በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ /ባለመብት እማሆይ ፍትፍት