Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Oct 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Somali Regional State Water Bureau (SRS -WB) SRS/WB/RWSP/WD/16/2017 E.C Re-bid To: All Eligible Contractors The
The Somali Regional State Water Bureau (SRS WB) Invites Sealed Bids from Qualified and Eligible Bidders for the Procurement of the Construction of Civil Works, Supply and Laying of Pipes and Fittings, Supply, Installation and Commissioning of Electro-mechanicals for Boriale Village of Dolo Ado District Water Supply Project
Addis Zemen(Oct 17, 2025) ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ቢሮ የአትክልትና ፍራፍሬ ልማት መስኖ ውሀ አጠቃቀም ዳይሬክቶሬት
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ቢሮ የአትክልትና ፍራፍሬ ልማት መስኖ ውሀ አጠቃቀም ዳይሬክቶሬት በኢዩ ካፌ የበጀት ለስሜን ሜጫ እና ለባንጃ ወረዳ ለቡና ልማት ማስፈጸሚያ አገልግሎት የሚውል የቨርሚ ተስቦ ትል ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 17, 2025) ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሃራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አማ በአዋጅ ቁጥር 626/2001፣ 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ለብድር በዋስትና
ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ. መኖሪያ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 17, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያቁጥር 001/2018 በደ/ኢትዮጵያ ክ/መንግስት በጌዴኦ ዞን የወናጎ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ከተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች
በደ/ኢትዮጵያ ክ/መንግስት በጌዴኦ ዞን የወናጎ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌትሮኒክስ ዕቃዎች፣ በአካባቢ ማቴሪያል የሚሰራ ፈርኒቸር፣ ከውጭ ሀገር የሚገቡ ፈርኒቸር፣ ሞተር ሳይክል እና ካሜራ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 03 ፋይናንስ ፅ/ቤት የተለያዩ የተደራጁ እቃዎችንና አገልግሎቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የመጀመሪያ ዙር የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001 በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 03 ፋይናንስ ፅ/ቤት ከዚህ በታች በሎት
Oromia Construction Corporation (OCC) Has Intended to Invite Eligible Bidders for the Purchase of “Non Baroid Bentonite”
TENDER NOTICE TENDER Ref. No. NCB/OCC-065/2024 Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite eligible bidders for the purchase of
በቡኖ ቤደሌ ዞን የቦረቻ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በቡኖ ቤደሌ ዞን የቦረቻ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት በኦሮሚያ ክልላዊ የመንግሥት ግዢ አዋጅ ቁጥር 157/2002
የአካባቢ ብቃት ማበልጸጊያና ጥናት ማዕከል አንድ አገልግሎት የሰጠ ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአካባቢ ብቃት ማበልጸጊያና ጥናት ማዕከል አንድ አገልግሎት የሰጠ የተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ማንኛውም
በኢሉባቦር ዞን የዲዱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም የበጀት ዘመን በወረዳ ስር ለሚገኙ መሥሪያ ቤቶች የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኢሉባቦር ዞን የዲዱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም የበጀት ዘመን በወረዳ ስር ለሚገኙ መሥሪያ ቤቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን
በኮልፌ ቀራኒዬ ክፍለ ከተማ ስር የሚገኘው የአለም ባንክ ጤና ጣቢያ ለ2017 ዓ.ም የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኮልፌ ቀራኒዬ ክፍለ ከተማ ስር የሚገኘው የአለም ባንክ ጤና ጣቢያ ለ2017 ዓ.ም የመጀመሪያ ዙር ጨረታ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን
የጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ STAINLESS STEEL PIPE AND ELECTRICAL POWER CABLE, INDUSTRIAL SHADE STRUCTURE STEEL & DIFFERENT VALVES በግልፅ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ጣበስፋ/ያዕሽግጨ/7/2016 STAINLESS STEEL PIPE AND ELECTRICAL POWER CABLE INDUSTRIAL SHADE STRUCTURE STEEL AS DIFFERENT VALVES
መቅደላ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግል ማህበር ለመሳሪያዎች አገልግሎት የሚውል የሀይወንዳይ-320lc 7/Hyundai 320lc-7/ኤክስካቫተር ሙሉ ጥገና በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ማስጠገን ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ መቅደላ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግል ማህበር ለመሳሪያዎች አገልግሎት የሚውል የሀይወንዳይ– 320lc-7/Hyundai320lc-7/ኤክስካቫተር ሙሉ ጥገና ከዚህ በታች በተገለጸው ዝርዝር መግለጫ መሰረት
የምሥራቅ ወለጋ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ለነቀምቴ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ተኝተው ለሚታከሙ ሕሙማን የበሰለ ምግብ ለማቅረብ ፍቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የምሥራቅ ወለጋ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ለነቀምቴ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ተኝተው ለሚታከሙ ሕሙማን የበሰለ ምግብ