Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Sep 19, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የሊፋን መኪና የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን ልማትና በጎ አድራጎት ድርጅት የተባለ አገር
የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን ልማትና በጎ አድራጎት ድርጅት አንድ ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Sep 19, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያየሐራጅ ጨረታ ቁጥር ሐጅ/05/2018 በጅቡቲ የባህር ወደብ ላይ የቆይታ ጊዜያቸው ያለፈ እና
የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ በጅቡቲ የባህር ወደብ ላይ የቆይታ ጊዜያቸው ያለፈ እና ወደ ኢትዮጵያ የተላኩ ዕቃዎች መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Sep 19, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለበረንታ ኢንጅነሪንግ ኃ/የተ/ የግ/ማህበር የሰጠው
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት የሚሰሩ ሁለት የኦክስጅን ማምረቻ ማሽኖች (50m3/hr እና 80 M3/hr) እንዲሁም አንድ ጀነሬተር (ከATS ጋር፣ Prime Power 280 Kw) እና 346 ሲሊንደሮች በድርድር ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Sep 19, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለአቶ ባይለየኝ ትዕዛዙ የሰጠው የኦክስጅን
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት የኦከስጅን ማምረቻ ማሽን / ሞዴሉ KZO90m3/hr የማምረት አቅም፣ 235 ሲሊንደሮች/ በድርድር ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ኦ.ቢ.ኤም ኮንስትራክሽን አክሲዮን ማህበር ገላን ከተማ የሚገኙ አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኙ በቁጥር ሁለት ጄሊ ሞዴል 2016 ቀላል ተሽከርካሪ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በድርጅታችን ንብረት ክፍል ገላን ከተማ የሚገኙ አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኙ በቁጥር ሁለት ጄሊ ሞዴል 2016 ቀላል ተሽከርካሪ ባሉበት
The Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations (ECCSA), is Planning to Appoint a Consulting Firm to Perform Annual ICT Equipment Maintenance & Repair
ETHIOPIAN CHAMBER OF COMMERCE & SECTORAL ASSOCIATIONS (ECCSA) INVITATION TO BID FOR ANNUAL ICT EQUIPMENT MAINTENANCE & REPAIR The Ethiopian
WaterAid Ethiopia Hereby Invites Eligible Bidders to Submit Their Bids for 1set-Bacteriological Water Quality Test Kit (Potatest@2 Advanced Portable Microbiological Water Quality Laboratory
Bid Invitation Ref: WAE/BTK/HO/OB/24/00011 WaterAid is a global federation working to improve people’s access to clean water, and improved sanitation.
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጫረታ አወዳድር በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪዎች የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጠ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች ስማቸው ለተገለጹት ተበዳሪዎች የበደረውን የብድር ገንዘብ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ እስራኤል ዳባ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ግርማ ዳባ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ
Research Triangle Institute (RTI) Invites Suppliers for Printing and Binding of Books/Registers
Bid for Printing and Binding of Books/Registers Research Triangle Institute (RTI) is registered and licensed in Ethiopia by the Agency
Abay Bank Invites All Interested Eligible Bidders to Participate in the Bid for the Supply of IBM Qradar SIEM License Renewal, Different Tyres & Different Stationery
INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Tender Ref. No: AB/PPM/05/4/2024-25 1) Abay Bank invites all interested eligible bidders to
ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያደ.ቁጥር FTA/00641/24 ድርጅታችን ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር የንግድ ቤት እና የመኖሪያ ቤት ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪው ላበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለ አዋጅ