Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Oct 27, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፦ 19/2018 በአዲስ አበባ

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Oct 26, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Reporter(Oct 26, 2025)  ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት ንብረቶቹ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን አክስዮኖች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Oct 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/06/2018     ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ

ቡና ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሞባይል እና የሞባይል አክሰሰሪ፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ስፔር ፓርት፣ ጌጣ ጌጥ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ልዩ ልዩ እቃዎች በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ 06/2017 ዓ.ም እቃዎቹን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሞባይል እና የሞባይል አክሰሰሪ፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ስፔር ፓርት፣ ጌጣ ጌጥ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና

Kalpataru Projects International Limited (KPIL) Invites Contractors Working in Road Construction to Submit Expressions of Interest for Carrying Out the Balance Works Comprising of Earthworks & Drainworks of Nekempte-Bure Road Project, Lot-2- Andhode – Agamsa Section from Km 86 to Km 173

የቃሊቲ ማረሚያ ማዕከል በእንጨትና ብረታ ብረት፤ በትምህርትና ስልጠና ስራዎች አገልግሎት የሚውል የጥሬ ዕቃ ግብዓቶች፣ የጥገና፣ የቧንቧ፤ የመሰረተ ልማት፤ የሌሌክትሪክና የግንባታ ዕቃዎች አገልግሎት፣ የፅዳት፤ የምግብ ቤት እቃዎች እና የእንስሳት መኖ በግልፅ ጨረታ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏  ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የቃሊቲ ማረሚያ ማዕከል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን፤ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር (1) በእንጨትና ብረታ ብረት፤ በትምህርትና ስልጠና ስራዎች አገልግሎት የሚውል የጥሬ

የቦሩ ሜዳ ጠ/ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ፈርኒቸር /የቢሮ እቃ/፣የጥገና እቃዎች በግልፅ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡-ግ/ፋ/ጨ-1/339/2017 የቦሩ ሜዳ ጠ/ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የቀረበውን ዝርዝር በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ዘዴ አወዳድሮ

የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሌጂ ዩኒቨርሲቲ የውኃና ፍሳሽ ጥገና እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid Purchase of የውኃና ፍሳሽ ጥገና እቃዎች ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: ASTU-NCB-G-0061-2017-PUR Object of Procurement: Purchase

በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በምዕራብ ወለጋ ዞን ቤጊ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ 2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አላቂና ቋሚ፤ የጽሕፈት፤ የጽዳት፤ የኤሌክትሮኒክስ፤ የቢሮ ፈርኒቸሮች፣ የተለያዩ ጎማዎች እና ሞተር ሳይክሎች፤ የመሠራተኞች ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የመልካ ኖኖ ክ/ከተማ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለመዘጋጃ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የመኪና ማሽነሪዎች ዶዘር፣ ኤሰክቨቴር፣ ግሬደር፣ ሩሎና ደረቅ ጭነት ሻወር ትራክ (ቦቲ መኪና) መኪና ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎች የአገልግሎት ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 03/2017 የመልካ ኖኖ ክ/ከተማ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለመዘጋጃ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የመኪና ማሽነሪዎች ዶዘር፣ ኤሰክቨቴር፣

Documents Authentication and Registration Service Invites Eligible Bidders for the Procurement of Office House Rent

Invitation to Bid Procurement of Office House Rent Procurement Reference No: DARA-NCB-NC-0003-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement Method:

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ደቡባዊ ዞን አለታ ጩኮ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት አንድ ማዕከል ግንባታ ሕጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ደቡባዊ ዞን አለታ ጩኮ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት አለታ ጩኮ ከተማ አስተዳደር ኢንተርፕራይዝ