Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 13, 2026) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የሜ/ዞ/ከ/ፍ/ ቤት የአራፊ መዝገብ ቤት የግንባታ ማህበራትን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። በዚህም መሠረት፡– 1. በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ወይም ህጋዊ ውክልና ባለው ተቋም የተመዘገቡና

የሜ/ዞ/ከ/ፍ/ ቤት የአራፊ መዝገብ ቤት የግንባታ ማህበራትን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 13, 2026) Invitation for National Competitive Bid Reference Number: Re-bid ECO-15/2018 1. Engineering Corporation of Oromia has secured a budget for the Procurement of: LOT-I: Access Road Construction

Engineering Corporation of Oromia Has Secured a Budget for the Procurement of Access Road Construction Work at Arjo Dhidhessa Irrigation Project for Design Review and Geological Investigation, Road Construction (Clearing, Cutting, Filling and Leveling)

Addis Zemen(Jan 13, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ባህልና ስፖርት ቢሮ የጂንካ ስፖርት ማበልፀጊያ ማዕከል የስፖርት ሰልጣኝ አትሌቶች ቀለብ ምግብ ለመመገብ የሚፈልጉ ደረጃቸውን የጠበቁ ሆቴሎች አወዳድሮ

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ባህልና ስፖርት ቢሮ የጂንካ ስፖርት ማበልፀጊያ ማዕከል የስፖርት ሰልጣኝ አትሌቶች ቀለብ ምግብ ለመመገብ የሚፈልጉ ደረጃቸውን የጠበቁ ሆቴሎች አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመመገብ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 13, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ክብነሽ በርሄ እና የፍ ባለዕዳ አነ አቶ ሳሙኤል በርሄ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በሮቤ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማው የሚገኙ ያገለገሉ ብረታ ብረቶች፣ ቆርቆሮዎች፣ የሶላር ባትሪዎች እና ሌሎች ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 06, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያ በሮቤ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማው የሚገኙ ያገለገሉ ብረታ ብረቶች፣ ቆርቆሮዎች፣ የሶላር ባትሪዎች

Children’s Circle International Inc. (CCII) is an International, Non-governmental, and Humanitarian Organization Invites Qualified and Reputable External Auditors/ Audit Firms to Submit Proposals to Conduct an Independent Audit for the Fiscal Year Ending December 31, 2025.

Addis Zemen(Dec 06, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Announcement: Call for External Auditors/Audit

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን መንዝ ጌራ የመ/ሜዳ/ፖ/ቴ/ ኮሌጁ በ2018 ዓ.ም ለማሰልጠኛ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የማሰልጠኛ ማቴሪያል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በሀላባ ዞን የሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት በከተማው በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ለመኖርያና ለቢዝነስ ማዕከልነት አገልግሎት የሚውሉ ቦታዎችን ለአልሚዎች በመደበኛ የሊዝ ጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ተወዳዳሪዎችን ይጋብዛል

Addis Ababa City Government Mayor Office Invites Eligible Bidders for the Procurement of Water Pump

Government(Dec 06, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/cfe5df5f-189a-4214-b74a-0a2c382f0c40/open  Invitation to

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽህፈት ቤት የወረዳ 06 አዲስ ራዕይ ጤና ጣቢያ መድኃኒት እና የህክምና እቃዎች እንዲሁም የቢሮ የኤሌክትሮኒክስ ጥገናዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራዝ ለጎፋ አፓርትመንት ፊዝ 02 ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Combining Compartment እና Lighting Preventer ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 06, 2025)   የጨረታ ቁጥር DC/EM/179/2025 እና DCE/EM/180/2025 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራዝ ለጎፋ አፓርትመንት ፊዝ 02 ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ጂማ ቅ/ጽ/ቤት ሲግሞ ሰጠማ እና በለጠ ጌራ ዲስትሪክቶች ላይ የቁም የፈረንጅ ጥድ ግንድላ እንዲሁም ኢሉ አባ ቦራ ቅ/ጽ/ቤት ገዲማ ዲስትሪክት ላይ የ“Grevillea Robusta” ግንድላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የቀለም ቅብ ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 06, 2025)   ጨረታ ቁጥር DCE/SC/153/18 ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ጊቢ ውስጥ G+10 የተማሪዎች ማደሪያ