Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Jan 16, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በድጋሚ በግልጽ ጨረታ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 16, 2026) ያገለገለ ጀኔሬተር ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማህበር ለህንፃው አገልግሎት ሲሰጥ የነበረው ያገለገለ 1 (አንድ) ትልቅ ጀኔሬተር በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተጫሪቾች
ኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማህበር ለህንፃው አገልግሎት ሲሰጥ የነበረው ያገለገለ 1 (አንድ) ትልቅ ጀኔሬተር በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ 08/2018 ባሉበት ሁኔታ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩከ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 16, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 01/2018 ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ውል ይዞ እየገነባ ለሚገኘው ለዋንዛየ ሎጅ ግንባታ ፕሮጀክት ceramic and porcelain በጨረታ ቁጥር 31/2018 ህጋዊና
ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ውል ይዞ እየገነባ ለሚገኘው ለዋንዛየ ሎጅ ግንባታ ፕሮጀክት Ceramic and Porcelain ህጋዊና ብቃች ያላቸውን ፋብሪካዎች እና አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቦታው ስፋት 598 ካ/ሜ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Dec 11, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመብት ወ/ሮ አዜብ አዘነ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ነጋ ዮሐንስ ከበደ መካከል
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የየካቲት 23 አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 11, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 002/2018 በአዲስ
የቦታው ስፋት 297.94 ካ.ሜ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Dec 11, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት እነ ወ/ሮ ዘውድነሽ ተስፋዬ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ማቴዎስ ተስፋዬ መካከል ስላለው
የቦታው ስፋት 250 ካ/ሜ፣ የቤቱ ስፋት 52 ካ/ሜ የሆነ መኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Dec 11, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወርቁ
የፈሳሽ ጭነት ተሽከርካሪ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Dec 11, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት በላይ የከባድ ተሽከርካሪ እና ማሽነሪ ጋራዥ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ኃይማኖት አማረ
Ethiopian Civil Aviation Authority: Procurement of Office Furniture
Government(Dec 11, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/aa50adac-a955-4306-8e12-ae3cf5f0fe87/open Reference
Ministry of Revenue Hawassa Branch፡ Procurement of Uniform
Government(Dec 11, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/496e737c-f9d3-4c2f-88a1-66106106e33b/open Reference
ሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ ለተለያዩ ተሽከርካሪዎች (ማሽነሪዎችና መኪናዎች) ማለስለሻ ቅባት፣ ዘይት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 11, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የክልል ኤርፖርቶች፡- ጂንካ፣ ጎዴ፣ አክሱም፣ አርባ ምንጭ፣ ቀብሪ ደሀር፣ ላሊበላ እና ጋምቤላ ኤርፖርቶች የአጥር ግንባታ ደረጃ 3 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ጠቅላላና የህንጻ ሥራ ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 11, 2025) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር: -SSNT-T592 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የክልል ኤርፖርቶች፡– ጂንካ፣ ጎዴ፣