Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ/ ሎት002/2018 የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ድርጀት ኮምፒዩተር ከነፕሪንተር በጨረታ አውዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋሉ፡፡ ስለሆነም በንግዱ ሥራ ዘርፍ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች መወዳደር ይችላሉ፡፡
የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ድርጀት ኮምፒዩተር ከነፕሪንተር በጨረታ አውዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ /ሎት 003/2018 የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ድርጅት ሞተር ሳይክል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም በንግዱ ሥራ ዘርፍ ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች መወዳደር
የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ድርጅት ሞተር ሳይክል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ (ሞዴል: NISSAN) በማሕቀፍ ስምምነት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 18, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግዥ
አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ (ሞዴል: MAZDA) በማሕቀፍ ስምምነት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 18, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግዥ
አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ (ሞዴል: FOTON) በማሕቀፍ ስምምነት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 18, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግዥ
አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ (ሞዴል: LIFAN) በማሕቀፍ ስምምነት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 18, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግዥ
ENAHPA, an International NGO, Invites Qualified External Auditors to Submit Quotations for a 3-year Auditing Agreement (2025-2027).
Reporter(Feb 18, 2026) Inviting External Auditor Our organization, Ethiopian north American Health professionals Association (ENAHPA)an International NGO, working in health
IYF(International Youth Fellowship) እ.ኤ.አ የ2025 ዓ.ም. የበጀት ዓመት ሂሳብ ለማስመርመር /ኦዲት ለማስደረግ/ ይፈልጋል
Reporter(Feb 18, 2026) የኦዲት ሥራ ማስታወቂያ IYF(International Youth Fellowship) በበጎ አድራጎት ድርጅት በፈቃድ ቁጥር (Re.No.3917) የተመዘገበ መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት ነው::
ቡልቡላ መድሐኒያለም ሱቆች አክሲዮን ማህበር እያስገነባ ለሚገኘው B+G+10 ሁለገብ አገልግሎት የሚሰጥ ህንፃ አሁን በደረሰበት ደረጃ ላይ ጀምሮ ሊሰራ የሚችል የህንፃ የግንባታ ሥራ ተቋራጭ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Reporter(Feb 18, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቡልቡላ መድሐኒያለም ሱቆች አክሲዮን ማህበር እያስገነባ ለሚገኘው B+G+10 ሁለገብ አገልግሎት የሚሰጥ ህንፃ አሁን በደረሰበት
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የመጀመሪያ ደረጃ ህክምና መስጫ ቁሳቁሶችን እና የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter(Feb 18, 2026) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የመጀመሪያ ደረጃ ህክምና መስጫ ቁሳቁሶች ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ
ጭልጋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የሱር ኮንስትራክሽን የሆነዉን ጠጠር በግልጽ ጨረታ አውዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Be’kur(Feb 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር አስተዳደር ዞን የጭልጋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለጭ/ወ/ገቢዎች ጽ/ቤት ሱር ኮንስተራክሽን ኃ/የ/የግል ማህበር